Tender Detail

Tender Details

  • Company የብርሃን ጉዞ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት
  • Address ካዛንቺስ እንደራሴ ከፍ ብሎ ብርሃን ጉዞ አ/ህ/መ/ደ/ት/ቤት, Phone: 011 8931312
  • Website
  • Deadline04 Mar 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-03-04 00:00:00
  • Categories Stationery Materials , Electronics Materials , Cloth And Shoes , Sport Materials And Sportswear

ዮበርሃን ጉዞ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም የተለያዩ ለትምህርት የሚውል የፅህፈት መሳሪያዎች | ህንፃ መሳሪያ የስፖርት እቃ ፤የደንብ ልብስ ፣ኤሌክትሮኒክስ ፤ የኮምፒዩተር እቃ፤መጻህፍትና የቢሮ እቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ የሚችል፡፡

የብርሃን ጉዞ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት


የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 002/2018

ዮበርሃን ጉዞ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም የተለያዩ ለትምህርት የሚውል የፅህፈት መሳሪያዎች ህንፃ መሳሪያ የስፖርት እቃ ፤የደንብ ልብስ ፣ኤሌክትሮኒክስ ፤ የኮምፒዩተር እቃ፤መጻህፍትና የቢሮ እቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ የሚችል፡፡

•        በሚወዳደርበት የስራ ዘርፍ ህጋዊ ፍቃድና የንግድ ምዝገባ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ

•        የተጨማሪ የእሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውንና የንግድ ምዝገባ የምስከር ወረቀት ያላቸው

•        በኢፌዴሪ የመንግስት ግዢና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ አቅራቢነት የተመዘገበና ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል

•        የጨረታ ማስከበሪያ የሚመለስ በcpo በእያንዳንዱ ሎት ከሚያቀርበው አጠቃላይ ዋጋ ላይ 2% ማቅረብ የሚችል

•        አሸናፊ ተጫራቾች ማሸነፋቸው በተገለጸ በ7 ቀን ውስጥ ውል መፈፀም እና 10% የውል ማስከበሪያ በባንክየተረጋገጠ cpo ማስያዝ የሚችል፡፡

•        ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት የጨረታውን ሰነድ በት/ቤቱ ሂሳብ ክፍል ቢሮ ቁጥር 02 የማይመለስ ብር 300/ ሶስት መቶ ብር /በመከፈል መውሰድ ይችላሉ። በተጨማሪም ሳምፕል እቃዎችን ቢሮ ቁጥር 06 ማስገባት ይችላሉ ፡፡

•        ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በወጣ በክኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾችና ህጋዊ ወኪላቸው በተገኙበት ከጠዋቱ በ 4፡30 ይከፈታል፡፡ ተጫራቾች የተጫረቱበትን ዋጋ ሰነዱ ውስጥ በተዘጋጀው ዋጋ ማቅረቢያ ሰንጠረዥ ላይ ብቻ ከነቫቱ በመሙላት የድርጅታቸውን ማህተምና ፊርማ አኑረው ፋይናንሺያል ኮፒና ኦርጅናል ቴከኒካል ኮፒና ኦርጅናል ለብቻ ለብቻ በድምሩ 4 ፖስታ ከላይ በተጠቀሰው መጨረሻው ቀን ድረስ ዘወትር በስራ ሰዓት ከ 2፡30 እስከ 11፡00 ሰዓት በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይችላሉ ።

•        ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ጨረታ እቃ /ናሙና/ ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት የማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡ ያለበለዚያ ከጨረታ ውጪ ናቸው፡፡ ተጫራቾች በተመረጠው ናሙና መሰረት በ7 ቀን ውስጥ እቃዎቹ በት/ቤቱ እቃ ግምጃ ቤት ድረስ ማስረከብ ይኖርባቸዋል፡፡ ፈርኒቸር ፤ የኤሌክትሮኒከስ እቃዎች፤ኮምፒውተሮች እና የ ህንፃ መሳሪያ ናሙና ለብቻው በማሸግ በምስል ማቅረብ ይቻላል።

•        ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ተጫራቾች ባቀረቡት መወዳደሪያ ሃሳብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግ አይችሉም፡፡

•        መ/ቤቱ በከፊልም ሆነ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መበት አለውሽ

አድራሻ ፡- ካዛንቺስ እንደራሴ ከፍ ብሎ ብርሃን ጉዞ አ/ህ/መ/ደ/ት/ቤት

ለበለጠ መረጃ በስልክ:- 0118931312/0118932990የብርሃን ጉዞ

የብርሃን ጉዞ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት

Save Tender