በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የምዕራብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ግዥ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነቀምት ከተማ እና በዳንሻ ከተማ ውስጥ በሚገኙ ግምጃ ቤቶች ውስጥ የሚራገፉ የተለያዩ አይነት - 1. አላቂ የቢሮ የፅሕፈት መሳሪያዎች 2. የህሙማን ቀለቦች 3. አላቂ የዕዳት ዕቃዎች፤ 4. ለቤቶች እድሳት የሚውሉ ህንፃ መሳሪያዎች ሲሆኑ፤ ከላይ የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በ2ኛው ዙር ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይ
በሀገር መከለከያ ሚኒስቴር የምዕ/ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ
የብሄራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ መ/ቁጥር..ምዕ/ግ/ጨ/ A-02/2018
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የምዕራብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ግዥ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነቀምት ከተማ እና በዳንሻ ከተማ ውስጥ በሚገኙ ግምጃ ቤቶች ውስጥ የሚራገፉ የተለያዩ አይነት -
1. አላቂ የቢሮ የፅሕፈት መሳሪያዎች
2. የህሙማን ቀለቦች
3. አላቂ የዕዳት ዕቃዎች፤
4. ለቤቶች እድሳት የሚውሉ ህንፃ መሳሪያዎች ሲሆኑ፤
ከላይ የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በ2ኛው ዙር ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም በዚህ ጨረታ ለመወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች፡-
1. አግባብ ያለው በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤
2. የተጨማሪ እሴት ታከስ ሰርተፍኬት፤
3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፊኬት ፤
4. በፌደራል አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገቡ የምስከር ወረቀት፤
5. ጨረታ ለመሳተፍ ከገቢዎች መስሪያ ቤት የድጋፍ ደብዳቤ ፤
6. በንግድ ስያሜው መሰረት የተዘጋጀና የተረጋገጠ ወቅታዊ የባንክ ስቴትመንት
7. ከጨረታ ሰነዱ ጋር የሚወዳደርበትን የዕቃ ናሙና ፤
8. የጨረታ ማስከበሪያ /2%/ - ከባንክ የተረጋገጠ /CPO/ የጨረታ ሠነዱን የማይመለስ ብር 500.00 / አምስት መቶ ብር / ብቻ በመከፈል ነቀምት በሚገኘው የምዕ/ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የቀድሞ የኢትዮጵያ ገበሬዎች ማህበር/ኢገማ/ ግቢ ውስጥ በሚገኘው ግዥ ቢሮ በመምጣት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከ የካቲት 12/06/2018 ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ ።
የጨረታ ማስከበሪያ /CPO/ መጠን
1. አላቂ የቢሮ የዕሕፈት መሳሪያዎች 16,049.40
2. የህሙማን ቀለቦች 6,526.25
3. አላቂ የፅዳት ዕቃዎች 3.373.41
4. ለቤቶችና ካምፕ እድሳት የሚውሉ ህንፃ መሳሪያዎች ...30,043.75
• ጨረታው ማክሰኞ የካቲት 24/06/2018_ዓ/ም ከረፋዱ 3፡00 ሠዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን ጨረታው ማከሰኞ የካቲት 24/06/2018 ዓ/ም ከረፋዱ 3፡30 ሠዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በነቀምት ከተማ ምዕ/ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የቀድሞ ኢገማ ግቢ ውስጥ በሚገኘው አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል።
• ተጫራቾች ያንዱን ዕቃ ዋጋ ከመሙላታቸው በፊት በጨረታ ሰነዱ ላይ የቀረበውን ስፔስፊኬሽን በአግባቡ ማንበብ አለባቸው።
• ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር ባለው የዋጋ መሙያ ቅዕ መሠረት በተዘጋጀ የንግድ ድርጅታቸው የዋጋ ማቅረቢያ ቅፅ ላይ ሞልተው ማቅረብ አለባቸው።
• መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ ህጋዊ መበቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ: - ስልክ. 0576603275 መደወል ይቻላል
የምዕ/ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ነቀምት
