Tender Detail

Tender Details


የአርባምንጭ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም ሁለተኛ መንፈቀ-ዓመት 1 /አንደኛ/ ዙር ግዥዎችን በ3 /ሦስት/ ሎት የተከፈሉ ግዥዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Arba Minch College of Health Science (የአርባ ምንጭ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ)


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የአርባምንጭ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም ሁለተኛ መንፈቀ-ዓመት 1 /አንደኛ/ ዙር ግዥዎችን በ3 /ሦስት/ ሎት የተከፈሉ ግዥዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

 

ሎት ቁጥር

የሚገዛው እቃ አገልግሎት

የጨረታ ማስከበሪያ መጠን

ሎት1

የህክምና ማሽነሪና መሳሪያ አልትራሳውንድ ማሽን/

30,000.00 cpo

ሎት-2

የትራንስፖርት ተሽከርካሪ አገልግሎት ኪራይ

20,000.00 сро

ሎት-3

የጽህፈት መሳሪያ

20,000.00 сро

 

ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የግዥና ፋይናንስ መመሪያዎችን የሚታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

1.     በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፊቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

2.     የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡

3.     ንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸውና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣

4.     በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መኖራቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፡፡

5.     የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ያላቸውና ማቅረብ የሚችሉ፣

6.     ተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ለሎት 1 እና ሎት-3 ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

7.     ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የያዘ ሰነድ ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ/ ብር ብቻ ከፍለው ከማዕከሉ ከግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ፡፡

8.     ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 15 /አሥራ እምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት የመጨረሻው ቀን 11፡30 ድረስ የጨረታውን ሰነድ በመውሰድ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 የሚገባ ሲሆን 4፡30 ተጫራቾች በተገኙበት ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል። 16ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው ባለው የስራ ቀን ይገባል፡፡

9.     መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

አድራሻ፡- አርባምንጭ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ቅጥር ግቢ ውስጥ ቢሮ ቁጥር-7 የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ለበለጠ መረጃ ስልክ፡-0468810493

 

የአርባምንጭ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ

Save Tender