የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ወላይታ ሪጅን የተሽከርካሪ ጎማ ፣ ካላማዳሪ እና እስቴሽነሪ እቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በደ/ኢ/ከ/መ/ግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት 2ኛ ዙር ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 የጽ/መሳሪያዎች፣ ሎት 2 የሰራተኞች ደንብ ልብስ ፣ ሎት 3 ቋሚ የቢሮ ዕቃ ሎት 4 አላቂ የቢሮ ዕቃ፣ ሎት 5 የእንስሳት መኖ ጥሬ ዕቃ፣ ሎት 6 የጓሮ አትክልቶችን፣ ሎት 7 የግብርና ግብዓት፣ሎት 8 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ፣ ሎት 9 የህንጻ መሳሪያዎችን፣ ሎት 10 የተማሪዎች መመረቂያ ባይንደር ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Geological Institute of Ethiopia – Procurement of Stationary Material 001
National Intelligence and Security Service – Stationery Item -10-
Office Of Federal Auditor General – Lot: 53 Procurement of አረንጓዴ እስክሪብቶ (Green pen)
African Leadership Excellence Academy – procurement of stationery items1
National Intelligence and Security Service – Stationery Item -9-
Wollo University – የኮምቦልቻ ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች ግዥ 2017EC
Ministry of Industry – የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያ ግዥዎች 01/2017
Bio and Emerging technology Institute – Lot-75 requisition for stationary
Ethiopian Federal Police – የማህተም ቀለም ግዥ 02
Ethiopian Federal Police – የማህተም ቀለም ግዥ 01
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሕር ዳር ሪጅን ከዚህ በታች የተገለጹትን የቢሮ መገልገያ የጽሕፈት መሳሪያዎችን፣ ወረቀት፣ ዲቫይደር እና የመሳሰሉትን በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የአምቦ የገ/ህ/ሥራ ዩኒየን የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅሕፈት መሳሪያዎች፣ How Sino track cargo 2024/25 ሞዴል፣ 400hp የሃገር ውስጥ ሙሉ ስፖንዳ ያለቀለት (ብዛት 5) ከአስመጪዎቸ ወይም ከአቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በመስኩ የተሰማሩ ነጋዴዎች አስመጭና አቅራቢ ድርጅቶች መወዳደር ይችላሉ።
የሀዋሳ ከተማ መ/ው/ፍ/አገ/ድርጅት የጽህፈት መሳሪያ እና የፅዳት መገልገያ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡
በአብክመ የሙያ ብ/ም/ማ/ኤጀንሲ የደ/ማ/ከ/ማዕከል ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የጽዳት እቃዎች እና ህትመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Ethiopian Roads Administration – ERA/AF/PR0141/Heading line paper
Ethiopian Health Insurance Service – Procurement of stationery
Federal Supreme Court – procurement of News Paper 01
Federal Supreme Court – እስክሪቢቶ (Sleek Stylus Executive pen )