የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ወላይታ ሪጅን የተሽከርካሪ ጎማ ፣ ካላማዳሪ እና እስቴሽነሪ እቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ወላይታ ሪጅን
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር EEU/WR/S/C/&PSG-001/2017
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ወላይታ ሪጅን የተሽከርካሪ ጎማ ፣ ካላማዳሪ እና እስቴሽነሪ እቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነዱን ለመግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
|
ሎት ቁጥር |
ተፈላጊው የእቃ ዝርዝር |
መለኪያ |
ብዛት |
የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) |
ጨረታው የሚከፈትበት ቀን |
|
1 |
ጎማ እና ካላማዳሪ 7.50*16 |
ቁጥር |
70 |
100,000.00 |
ሚያዝያ 27 ቀን 2017 ዓ.ም |
|
ጎማ እና ካላማዳሪ 12*20R22 |
ቁጥር |
33 |
|||
|
ጎማ እና ካላማዳሪ 9/20 |
ቁጥር |
7 |
|||
|
ጎማ እና ካላማዳሪ 195*65R15 |
ቁጥር |
5 |
|||
|
ጎማ እና ካላማዳሪ 8.25*16 |
ቁጥር |
42 |
|||
|
2 |
Toner 26A |
ቁጥር |
500 |
50,000.00 |
ሚያዝያ 27 ቀን 2017 ዓ.ም |
|
ብራዘር ቶነር Brother DR 3405 |
ቁጥር |
200 |
|||
|
Toner 59A |
ቁጥር |
6 |
|||
|
Photocopy Paper A4 80gm |
|
3100 |
|||
|
|
PEN (እስክሪብቶ) |
በፓኮ |
72 |
||
|
|
SOFT |
ቁጥር |
5000 |
- ማንኛውም በዘርፉ የተሰማሩ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የንግድ ፍቃድ ያለው የገንዘብ ሚኒስቴር ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና የታክስ ከፋይነት ቲን /Tin/ ቁጥር ያለው በጨረታው መሳተፍ ይቻላል።
- ተጫራቾች የመንግስት ድርጅቶች በሚያወጡት ጨረታ ላይ ለመሳተፍ እንዲችሉ በግዥ ኤጀንሲ ዌብሳይት ላይ የተመዘገቡ መሆኑን ማረጋገጫ የሚያቀረቡ ቢሆኑ ይመረጣል፡፡
- ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት በወላይታ ሪጅን ሰፕላይ ቼን ንብረትና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ 500.00 (አመስት መቶ ብር) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000254810995 በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውንና የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ሲፒኦ /CPO/ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረት የባንክ ዋስትና (Bid Security) በማድረግ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ሚያዝያ 27 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ወላይታ ሪጅን ሰፕላይ ቼን ንብረትና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ቁጥር 4 ለዚሁ ስራ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ሚያዝያ 27 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት /ባይገኙም በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ላይ ይከፈታል፡፡
- ተጨማሪ ማብራሪያ ቢያስፈልግዎ በስልክ ቁጥር 0461806012 መደወል ይቻላል ፡፡
- የጨረታ አሸናፊው ዕቃውን እስከ ወላይታ ሪጅን እሰቶር ድረስ አጓጉዘው ማድረስ አለባቸው፡፡
- ተቋሙ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የኤሌክትሪክ አገልግሎት ወላይታ ሪጅን
