በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሕር ዳር ሪጅን ከዚህ በታች የተገለጹትን የቢሮ መገልገያ የጽሕፈት መሳሪያዎችን፣ ወረቀት፣ ዲቫይደር እና የመሳሰሉትን በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ብሄራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ኢኤአ-ባሪ/ግብጨ/006/2017
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሕር ዳር ሪጅን ከዚህ በታች የተገለጹትን የቢሮ መገልገያ የጽሕፈት መሳሪያዎችን፣ ወረቀት፣ ዲቫይደር እና የመሳሰሉትን በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
|
ተ.ቁ
|
የዕቃው ዓይነት
|
የጨረታ ማስከበሪያ |
የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት |
የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት |
|
1 |
የተለያዩ የጽሕፈት መሳሪያዎች |
50,000.00 |
ሚያዝያ 17 ቀን 2017 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት |
ሚያዝያ 17 ቀን 2017 ዓ.ም 8:30 ሰዓት |
በዚህ ጨረታ ላይ የሚሳተፉ ተጫራቾች
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ የሚያቀርቡና በመስኩ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው፡፡
- የጨረታ ሠነዱን ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሕር ዳር ሪጅን ዋና መ/ቤት ባሕር ዳር ቀበሌ 05 ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ-ክርስቲያን ፊት ለፊት ወይም ድብ አንበሳ ሆቴል ጎን በሚገኘው ህንጻ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 408 ድረስ በመቅረብ ለአንዱ ሎት የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒአ /ጋራንቲ ማቅረብ አለባቸው::
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኢንቨሎፕ ኮፒና አርጅናል በማለት እስከ ተጠቀሰው የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት ድረስ በተ.ቁ 2 በተገለጸዉ አድራሻ ድረስ በመቅረብ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
- ሪጅኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልከ ቁጥር 0583205112 መጠየቅ ይችላሉ፡፡
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ባሕር ዳር ሪጅን
