Tender Detail

Tender Details

የአምቦ የገ/ህ/ሥራ ዩኒየን የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅሕፈት መሳሪያዎች፣ How Sino track cargo 2024/25 ሞዴል፣ 400hp የሃገር ውስጥ ሙሉ ስፖንዳ ያለቀለት (ብዛት 5) ከአስመጪዎቸ ወይም ከአቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በመስኩ የተሰማሩ ነጋዴዎች አስመጭና አቅራቢ ድርጅቶች መወዳደር ይችላሉ።

አምቦ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒየን

በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

ተጫራቾቹ ማሟላት ያለባቸው ነገሮች፡-

  1. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ አምቦ በሚገኘው ከዩኒየኑ ገበያ ክፍል በ500 ብር መግዛት ይችላሉ፡፡
  2. የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆኑን የሚገልፅ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ /CPO/ በቅድሚያ 5% ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው እንዳበቃ ለተሸናፊዎች ወዲያውኑ ይመለሳል፡፡
  4. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ከቆየ በኋላ በ16ኛው ቀን በ4፡30 ሰዓት ታሽጎ በዛው ቀን በ5፡00 ሰዓት ላይ አምቦ ባለው በዩኒየኑ ቢሮ ይከፈታል፡፡
  5. ተጫራቾች ተወካዮቻቸው በጨረታው መክፈቻ ላይ ለመገኘት ከድርጅታቸው የውክልና ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ተወዳዳሪዎች በሙሉ ባይገኙም በተገኙ ተጫራቾች ፊት ጨረታው በዕለቱ ይከፈታል፡፡
  6. ተጫራቾች የማቅረቢያ ዋጋቸውንና ለጨረታው የተጠየቁትን መረጃዎች በፖስታ አሽገው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  7. አንድ ተጫራች በሌላው ተጫራች ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት አይችልም፡፡
  8. ዩኒየኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ ስልክ፡- 011-236-3399 ይጠቀሙ።

አምቦ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒየን

Save Tender