በአ.ብ.ክ.መ በደቡብ ወሎ መስተዳደር ዞን የአምባሰል ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሁሉም ሴክተር መሥሪያ ቤቶች በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክቶች ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት የፅህፈት መሳሪያዎችን በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ምስ/ጎህ/2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት ለቢሮና ለትምህርት አገልግሎት የሚውል ቋሚ እቃ፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የህክምና ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቧንቧ ዕቃዎችና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደሴ ሪጅን ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የወረቀት እና የመኪና ዕቃ መለዋወጫ ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Houses of Peoples Representative – procurement of የወረቀት መፍጫ ማሽን ባለ 15 በድጋሚ የወጣ
ለደቡብ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/የቤንች ሸኮ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሸካ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚሆኑ የተለያዩ የቢሮ አላቂ ዕቃዎች/ የጽሕፈት መሣሪያዎች/፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የፋይል መክፈቻ (የሕትመት ሥራዎች)፣ ላፕቶፕ ኮር አይ7 (Hp Lap Top Core i7) ላፕቶፕ ኮር አይ5(Hp Lap Top Core i5) ላፕቶፕ ኮር አይ3 (Hp Lap Top Core i3)፣ የኃላፊ ቢሮ ወንበርና ጠረጴዛ፣ የችሎት አዳራሽ ወንበር የእንግዳ መቀመጫ፣ የችሎት አዳራሽ ወንበር ዕድሳትና ጥገና፣ የጋራ አገልግሎት የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ ለቢሮ መስኮትና ለጠረጴዛ የባህል ልብስ መጋረጃ፣ ኮምፒውተር፣ ኮፒ ማሸን፣ RTR 180CC ሞተር ሳይክል፣ TVS 150CC ሞተር ሳይክል፣ TVS 125CC ሞተር ሳይክል፣ RTR 180CC ሞተር ሳይክል ጎማ፣ TVS 125CC ሞተር ሳይክል ጎማ፣ RTR 180CC ሞተር ሳይክል ዕድሳትና ጥገና፣ TVS 125CC ሞተር ሳይክል ዕድሳትና ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በደ/ብርሃን ሪጆ ፖሊታን ከተማ አስተዳደር የጫጫ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት ግዥና ፋይናንስ ቡድን በ2018 በጀት ዓመት ሎት-1 የተለያዩ የጽዳት እቃዎች፣ ሎት-2 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሎት 3 የፈርኒቸር እቃዎች፣ ሎት 4 አነስተኛ ቋሚ እቃዎች፣ ሎት-5 የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ሎት 6 ህትመቶች፣ ሎት-7 የስፖርት ደንብ ልብስ፣ ሎት-8 የስፖርት ቁሳቁስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Oromia Urban Planning Institute – Plotter Paper for Plotter Machine
የደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ ፋይናንስ ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ ስራ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን ማለትም፡- ዕቃዎችን ማለትም:- ሎት 1. ጽህፈት መሳሪያ ሎት 2 ጽዳት ዕቃዎች ሎት 3 ኤሌክትሮኒክስ ዕታዎች እና ሎት 4 ሞተር ሳይክሎችና ተዛማጅ ዕቀዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Wollo University – የጽህፈት ዕቃዎች ግዥ ( AAU_WU Africa Collaborative Health Office) ወዩ/ል/ህ/ካ ጢጣ
የቦሌ ክ/ከተማ በወረዳ 12 አጠብ የሚገኘው የቡልቡላ ራዕይ የመጀ/ደ/ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ቋሚ እቃ ፣የትምህርት መሳሪያዎች ፣ ህትመትና ፣የኤሌክትሪክ እቃዎች የህከምና ዕቃ፣ የፅዳት ዕቃዎችን የተለያዩ የኤሌትሪክ እቃዎች ለማስጠገን ይፈልጋል ፡፡
የኮምቦልቻ ሪጆፖሊታን ከ/አስ/ የአቢሻገር ክፍለ ከተማ አስ/ጽ/ቤት ግዥና ፋይናንስ የስራ ቡድን አቢሻገር ክፍለ ከተማ ስር ላሉ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሎት 01-የፅህፈት መሳሪያ ሎት-2 የፅዳት እቃ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Innovation and Technology Development Bureau – Procurement of Stationary 02
Ministry of Defense – LOT 02.02 የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች ግዥ
Ethiopian Customs Commission – ሎት 0012፤- አላቂ የቢሮ የዕቃዎች እና የፅህፈት መሳሪያዎች ግዥ/NCB/For Moyale customs branch office/2018/2025
Information Network Security Administration – INSA Procurement of የወረቀት ባግ ህትመት፡ - ሙሉ ቀለም ህትመት፣ 80ግራም ነጭ ወረቀት፣ ቁመቱ 21ሳሜ x ጎኑ 11.5 ሳሜ፣ ስፋቱ 5.5 ሳሜ RFQ 1 - 48/18
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ሎት 1 የፅህፈት መሳሪያ ግዥ፣ ሎት 2 የፅዳት እቃዎች ግዥ፣ ሎት 3 የደንነት መጠበቂያ እና የደንብ አልባሳት ግዥ፣ ሎት 4 የመኪና መለዋወጫ ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት የሚሆኑ የዕቃ እና የአገልግሎት ግዥዎች ከዚህ በታች በተዘረዘረው መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Adama Science and Technology University – የጽህፈት መሣሪያ ግዥ*
Wolkite University – lot -176 Purchase Requisition of Suspension file FC size 2nd time