Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የፕሮጀክት ፖርትፎሊዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት
  • Address ከካቴድራል መብራት ወደ አራት ኪሎ በሚወስደው መንገድ ከኤንሪኮ ኬክ ቤት 150 ሜትር ርቀት በሚገኘው ማህበራዊ ዋስትና አዲሱ ህንጻ ላይ 11ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-1-26-31-53
  • Website
  • Deadline17 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2025-12-17 00:00:00
  • Categories Stationery Materials

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክቶች ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት የፅህፈት መሳሪያዎችን በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


 

በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር EEU/PMO/NCB/08/2018

 

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክቶች ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት /ቤት የፅህፈት መሳሪያዎችን በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ድርጅቶች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ

  1. ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ የሚያቀርቡና በመስኩ ህጋዊ (የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ በኢፌዲሪ የመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ድህረ ገጽ በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፣
  2. የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል .. ፕሮጀክቶች ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት /ቤት ከካቴድራል መብራት ወደ አራት ኪሎ በሚወስደው መንገድ ከኤንሪኮ ኬክ ቤት 150 ሜትር ርቀት በሚገኘው ማህበራዊ ዋስትና አዲሱ ህንጻ ላይ 11 ፎቅ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ
  3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 55,000.00 (ሃምሳ አምስት ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም የዋስትና ጊዜው ከሚያበቃበት ቀን 28 ቀን ተጨማሪ ጊዜ ያለው የባንክ ዋስትና (Bank Guarantee) በኢ.. ፕሮጀክት ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ወይም EEU -PMO ስም ተዘጋጅቶ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለባቸው::
  4. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎኘ በማድረግ እና ጨረታ ቁጥር EEU/PPM/NCB/08/2018 የሚል ምልክት በማድረግ እስከ ታህሳስ 8 ቀን 2018 . እስከ ቀኑ 8.00 ሰዓት ድረስ በኢ.. ፕሮጀክቶች ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት /ቤት ማህበራዊ ዋስትና ህንጻ ላይ 11 ፎቅ በመቅረብ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፣
  5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት /ባይገኙም/ ታህሳስ 8 ቀን 2018 . ቀኑ 830 ሰዓት ላይ ይከፈታል፣
  6. ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ የጨረታ ሰነዱን በሥራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ጠዋት 200-600 ከሰዓት 700 -1100 እና ቅዳሜ ጠዋት 200 600 መመልከት ይቻላል
  7. የፕሮግራም /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  8. ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 011-1-26-31-53 መደወል ይችላሉ

 

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የፕሮጀክቶች ፖርትፎ ማኔጅመንት /ቤት

 

Save Tender