Tender Detail

Tender Details


የደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ ፋይናንስ ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ ስራ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን ማለትም፡- ዕቃዎችን ማለትም:- ሎት 1. ጽህፈት መሳሪያ ሎት 2 ጽዳት ዕቃዎች ሎት 3 ኤሌክትሮኒክስ ዕታዎች እና ሎት 4 ሞተር ሳይክሎችና ተዛማጅ ዕቀዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ፋይናንስ ቢሮ


ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ደ/ም/ኢት/ህ/ክ/መ/ፋይናንስ ቢሮ 0001/2018

የደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ ፋይናንስ ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ ስራ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን ማለትም፡-

ዕቃዎችን ማለትም:-

ሎት 1. ጽህፈት መሳሪያ

ሎት 2 ጽዳት ዕቃዎች

ሎት 3 ኤሌክትሮኒክስ ዕታዎች እና

ሎት 4 ሞተር ሳይክሎችና ተዛማጅ ዕቀዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች አሟልተው መገኘት አለባቸው፡፡

1. በመስኩ የዘመኑን ንግድ ስራ ፈቃድ ያሳደሱበትን መረጃ ፣ የግብር ከፋይነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢነት እና የአቅራቢነት ምዝገባ ምስከር ወረቀት የማይመለስ ኮፒ ማቅረብ አለባቸው፡፡

2. ተጫራቹ በቀጥተኛ ስራ መስክ ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ በመንግስት ግዥ ላይ በመሳተፍ በገቡት ውል መሰረት ስለማቅረባቸው የመልካም ስራ አፈጻጸም ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው፡፡

3. በጽህፈት መሳረያና ጽዳት ዕቃዎችን የሚያቀርቡ ተጫራቾች የዕቃዎችን ናሙና ጨረታው ይፋ ከተደረገበት ቀን ጀምሮ እስከ ሚታሸግበት ዕለት ከጠዋቱ በ3፡00 ሰአት ድረስ ስለትክከለኛነታቸው አረጋግጦ ለመ/ቤቱ ማስረከብ አለባቸው::

4. ተጫራቾች ዋጋ የተሞላበትን ኦርጅናልና አንድ ኮፒ በመለየት ፊርማና የድርጅቱን ማህተም በእያንዳንዱ ገጽ ላይ በማሳረፍ እና በፖስታ በማሸግ ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታ ማሸጊያ ሰዓት ድረስ በከልሉ ፋይናንስ ቢሮ ግዢና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 7 ለዚሁ ዓላማ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡

5. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 500/አምስት መቶ ብር/ በኢት/ን/ባንከ የከልሉ ፋይናንስ ቢሮ አካውንት ቁጥር 1000454348471 ላይ ገቢ በማድረግና ደረሰኝ በማቅረብ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡

6. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ይፋ ከተደረገበት ቀን ጀምሮ ለ 15 ተከታታይ ቀናት አየርላይ የሚቆይ ሲሆን ጨረታው በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዕለቱ በ8፡30 ላይ ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎች/በተገኙበት ይከፈታል፣ይሁን እንጂ ተጫራቾች ያለመገኘት ጨረታውን ከመከፈት አያስተጓጉልም፡፡ 16ኛው ቀን የስራ ቀን ሆኖ ካልተገኘ በሚቀጥለው የመንግሰት የስራ ቀን ይከፈታል፡፡

7. የጨረው አሸናፊ የሆነ ተጫራች ዕቃዎችን በራሱ ወጪ አጓጉዞ ቦንጋ በሚገኘው የደ/ም/ኢት/ሕ/ከ/መ/ፋይናንስ ቢሮ አስመርምሮ ስለትከከለኛነቱ ሲረጋገጥ ማስረከብ አለበት፡፡

8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለጽህፈት መሳሪያ ብር 30,000.00/ሰላሳ ሺ/ ለጽዳት ዕቃዎች ለሞተርሳይከሎችና ተዛማጅ ዕቃዎች ግዥ ለእያንዳንዱ ብር 20,000.00/ ሀያ ሺ ብር/ እና ለኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ብር 100,000.00/አንድ መቶ ሺ/ በባንክ በተረጋገጠ CPO ማቅረብ አለባቸው፡፡

9 ጨረታውን ያሸነፈው አቅራቢ የውል ማስከበሪያ ከውሉ 10% የማስያዝ ግደታ አለበት፡፡

10 መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:: ማሳሰቢያ፡- ማንኛውም በጨረታው ላይ መጠየቅ የፈለገ ተጫራች (ተወዳዳሪ/በስልክ ቁጥር 0473311888 ላይ ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ፡፡

የደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ፋይናንስ ቢሮ

Save Tender