St. Paul's Hospital Millennium Medical College – procurement of surgical face mask
Alert Comprhensive Specialized Hospital – purchase of Anesthesia machine display board //
Ministry of Defense – procurment of የህክምና ማቴሪያል afcsh
በየካ ክ/ከተማ የካ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት ለመገልገያ የሚውሉ የህክምና እቃዎች፣ መድሀኒትና ሪኤጀንቶች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ኮምፒውተርና ተዛማች ዕቃዎች፣ የስፖርት እቃዎች፣ ህትመት፣ የመኪና ጎማ ግዢ፣ እና የህክምና እቃዎች ጥገና፣ የጥገና ሥራዎች እንዲሁም የሚወገዱ መድኃኒቶችና ሪኤጀንቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ተጫራቾችን መጋበዝ ይፈልጋል።
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ሥር ለኩ አጠቃላይ ሆስፒታል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለተቋሙ ለህክምናና ለተለያዩ ሥራ ሂደቶች አገልግሎት ላይ የሚውሉ ከታች ከተራ ቁጥር 1-3 የተዘረዘሩትን ዕቃዎችን ሆስፒታሉ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የደቡብ ወሎ ዞን ጤና መምሪያ የደላንታ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2018 በጀት አመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ነገሮቸን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Ethiopian sport Academy – PROCUREMENT OF RADIOLOGY EXAMINATION SERVICE(የህክምና ምርመራ አገልግሎት ግዥ )
Arbaminch University – LOT-38-Procurement of Medical supply and Dermatologic Medicine for AMU-TCSH
Ethiopian Customs Commission – LOt 36 : የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ማስክ ( surgical mask ) ግዥ/2018/ቃሊቲ
በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ የተሽከርካሪ ጎማ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ የህክምና መሳሪያዎች፣ የሞባይል ቻርጀርና usb cable መዳብ፣ internet switch ኮስሞቲክስ አልባሳት፣ ጫማ እና የልጆች የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ እንዲሁም የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ charg pin፣ የቴሌቪዥን ተገጣጣሚ እቃዎች እና ባጃጅ በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Ministry of Defense – procurment of የህክምና ማቴሪያል
Addis Ababa Road Authority – የህክምና እና የላብራቶሪ ዕቃዎች ጥገና እና ካሌብሬሽን ሰርቪስ
University of Gondar – Lot=01 procurement of medicines, medical devices, chemicals and regent and medical devices
St. Paul's Hospital Millennium Medical College – Procurement of Medical Supply (chemical)
Ethiopian Customs Commission – የተለያዩ መድሃኒቶችና የህክምና መገልገያ ዕቃዎች ግዥ
Ethiopia Pharmaceutical Supplies Service – Procurement of Medical Devices - 2018 CDSS, Ras Desta & Worabe Hospital
St. Luke Catholic Hospital and College of Nursing and Midwifery (from now on SLCHC), is launching the present Local Open Tender to select eligible service providers for the supply of Medical Equipment.
Wolkite University – LOT 58 የወልቂጤ ዩኒቭርሲቲ ሰፔሻላይዝድ ሆስፒታል የተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ የህክምና መገልገያ እቃዎች የጥገና አገልግሎት ግልጽ ጨረታ
Arbaminch University – Drape Surgical Woven reusable Green Color 100% cotton Sheet for AMU-TCSH
The Fred Hollows Foundation Ethiopia office (FHFE) an international humanitarian organization, invites sealed bid from eligible, qualified bidders of PRIVATE EYE CARE ORGANIZATION for provision of cataract surgery at Borena, Guji and East Borena zones of Oromia regional state.