የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ለኩ ጠቅላላ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት ሊያሠራ ላቀደው የፋርማሲ ብሎክ ግንባታ ሥራ ሕጋዊ ተጫራቾችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ሥር ለኩ አጠቃላይ ሆስፒታል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለተቋሙ ለህክምናና ለተለያዩ ሥራ ሂደቶች አገልግሎት ላይ የሚውሉ ከታች ከተራ ቁጥር 1-3 የተዘረዘሩትን ዕቃዎችን ሆስፒታሉ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ፡፡
በሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የለኩ ጠቅላላ ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት በተቋሙ ቅጥር ግቢ ውስጥ ሊያሰራ ላቀደው የሕንፃ ዕድሳት ሥራ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡