Mettu University – Procurement of student's medicine(pr)
በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ አላሙራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት መድኃኒት፣ የላቦራቶሪ ሪኤጀንቶችንና የህክምና መገልገያ መሳሪያዎችን ግዥ ለመፈጸም እንዲቻል በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ካላቸው አቅራቢዎች መካከል አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በየካ ክፍለ ከተማ ኮተቤ ጤና ጣቢያ ከዚህ በታች በዝርዝር የተጠቀሱትን ነገሮች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የጋንዲ መታሰቢያ ሆስፒታል ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በዝርዝር የተቀመጡትን ዕቃዎች የሚያቀርቡለትና የሚሠሩለት ድርጅቶች ይፈልጋል፡፡
St. Paul's Hospital Millennium Medical College – Community pharmacy medicine
Madda Walabu University – MWU GRH List Drug
Mizan-Tepi University – Procurement of Medicine and Reagent for Teaching Hospital
Addis Ababa University – Lot 13 የጸረ ተባይ መድሃኒቶች ግዥ (Pesticieds)
St. Paul's Hospital Millennium Medical College – Hepatitis B VIRUS Vaccine - injection of 1 dose
Wolkite University – LOT 517 ለወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ መድሃኒቶች ግዥ
በደቡብ ኢት/ክልል መንግሥት ጎፋ ዞን ዑባ ደብረ ፀሐይ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ግብርና ጽ/ቤት የእንስሳት መድሐኒት እና ሕክምና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳት እና ዓሳ ሃብት ልማት ቢሮ በዚህ በ2017 በጀት ዓመት የእንስሳት መድኃኒት፤ የተለያዩ የህትመት አገልግሎት፣ የመኪና ጥገና፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃ፣ የፈርኒቸር ግዥ በአገር ውስጥ ገበያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Ministry of Defense – Lot-57 Procurement of Pharmaceuticals & Medical Device
Alert Comprhensive Specialized Hospital – Purchase of different medicines 017
Ministry of Defense – procurement of medicine (AFCSH)
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት ስር የሚገኘው የቃሊቲ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ መድሐኒቶች ፣ ሪኤጄንቶች ፣ ህክምና ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Wolkite University – OT 516 ለወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ መድሃኒቶች ግዥ
Samara University – ሉት1 ሠመራ ዩኒቨርሲቲ የ2017 በጀት ዓመት የእንስሳ መድኃኒት ግዥ
በየካ ክ/ከ የኮሪያ ዘማቾች መታሰቢያ ጤና ጣቢያ በ2017 በጀት አመት በ2ኛ ዙር በመንግስት ከተመደበለት ትሬዠሪና የውስጥ ገቢ መደበኛ በጀት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን የተለያዩ ዕቃዎች ፣ መድኃኒቶችን ፤ የላቦራቶሪ ሪኤጀንቶችንና የህ/መገለልገያ መሳሪያዎችን በሀገር አቀፍ ብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
St. Paul's Hospital Millennium Medical College – Hydralazine - 20mg/Ml In 1ml Ampoule - Injection and Hydrocortisone Sodium Succinate 100mg in vial injection