Tender Detail

Tender Details


በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳት እና ዓሳ ሃብት ልማት ቢሮ በዚህ በ2017 በጀት ዓመት የእንስሳት መድኃኒት፤ የተለያዩ የህትመት አገልግሎት፣ የመኪና ጥገና፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃ፣ የፈርኒቸር ግዥ በአገር ውስጥ ገበያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳት እና ዓሳ ሃብት ልማት ቢሮ ሠመራ


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳት እና ዓሳ ሃብት ልማት ቢሮ በዚህ በ2017 በጀት ዓመት የእንስሳት መድኃኒት፤ የተለያዩ የህትመት አገልግሎት፣ የመኪና ጥገና፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃ፣ የፈርኒቸር ግዥ በአገር ውስጥ ገበያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተገለጹትን ነጥቦች ማሟላት ይኖርበታል።

  1. ተጫራቾች ግዴታ ማሟላት ያለባቸው የቅድሚያ መወዳደሪያ መስፈርቶች ማለትም፡-
    1. ዘርፉ የዘመኑ የታደሠ ንግድ ፈቃድ
    2. የንግድ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ያለው
    3. ንግድ ፈቃድ ምዝገባ ሰርተፊኬት ያለው
    4. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ
    5. ሲፒ..ኦ
    6. የጨረታ ሰነድ ግዥ የፈጸመ እና
    7. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያለው ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታውን ሰነድ በእፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳት እና ዓሳ ሃባት ልማት ቢሮ በግዥ /ፋይ/ንብ/አስ/ ደጋፊ ዳይሬክተር የስራ ሂደት ክፍል ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
  3. ተጫራቾች በእያንዳንዱ በሚያቀርቡት የጨረታ ሰነዶች ላይ ተጫራቾች ወይም የህጋዊ ወኪል ፊርማና ማህተም ማኖር ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ ዋስትና / Bank Guarantee / ለውድድር የሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ 1% በሲ.ፒ.ኦ (CPO) የጨረታ ማስከበርያ ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል:: የጨረታ ተወዳዳሪዎች በውድድሩ ከተሸነፈ ለዋስትና ያስያዙት የጨረታ ማስከበርያ ዋስትናና እንዲሁም ናሙና የጨረታው ውጤት ታውቆ ውል ከተፈራረሙ በኋላ ወዲያውኑ የውል ማስከበርያው ይመለስላቸዋል፡፡
  5. ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ማንኛውም ተጫራች የሚያቀርቡትን የውድድር ጥያቄ መ/ቤቱ አይቀበልም።
  6. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 15 ቀናት የሚቆይ ሆኖ በ15ኛው የስራ ቀን 4፡00 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ የሚዘጋ ሲሆን በእለቱ 4፡30 ሰዓት በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳት እና ዓሳ ሃብት ልማት ቢሮ አዳራሽ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  7. ቢሮው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  8. ለተጨማሪ መረጃ በቢሮው ስልክ ቁጥር 09-12-97-77-98 ደውለው ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡

 

በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳት እና ዓሳ ሃብት ልማት ቢሮ

ሠመራ

 

Save Tender