Tender Detail

Tender Details


በየካ ክ/ከ የኮሪያ ዘማቾች መታሰቢያ ጤና ጣቢያ በ2017 በጀት አመት በ2ኛ ዙር በመንግስት ከተመደበለት ትሬዠሪና የውስጥ ገቢ መደበኛ በጀት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን የተለያዩ ዕቃዎች ፣ መድኃኒቶችን ፤ የላቦራቶሪ ሪኤጀንቶችንና የህ/መገለልገያ መሳሪያዎችን በሀገር አቀፍ ብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በየካ ክ/ከተማ የኮሪያ ዘማቾች መታሰቢያ ጤና ጣቢያ


 

ብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

 

ቁጥር ፡-የካ/ኮ/ዘ/መ/ጤ/ጣ 1963/2017

ቀን-09/7/2017 ዓ.ም

የጨ.መ.ቁ.KVMHC-002/2017

 

በየካ ክ/ከ የኮሪያ ዘማቾች መታሰቢያ ጤና ጣቢያ በ2017 በጀት አመት በ2ኛ ዙር በመንግስት ከተመደበለት ትሬዠሪና የውስጥ ገቢ መደበኛ በጀት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን የተለያዩ ዕቃዎች ፣ መድኃኒቶችን ፤ የላቦራቶሪ ሪኤጀንቶችንና የህ/መገለልገያ መሳሪያዎችን በሀገር አቀፍ ብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ሎት-1 የተለያዩ ህትመቶች

ሎት-2 መድሀኒት የላቦራቶሪ ሪ/የህ/መ/መሳሪያዎች

በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተወዳዳሪዎች:-

  1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ፣ የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት የቲን (TIN) እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የምስክር ወረቀት ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው::
  2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ብቻ በመክፈል ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከተቋሙ ረዳት ፋይናንስ ክፍል 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 303 በመውሰድ እና የጨረታ ሰነዱ ላይ የሚጫረቱበትን ዋጋ ከነቫት በመሙላት እና ስም ፣ ፊርማና የድርጅቱን ህጋዊ ማህተብ በማድረግ አርጅናል እና ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ በመ/ቤቱ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት አለባቸው ::
  3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ /CPO/

 

ሎት

1

2

ብር

5,000.00

10,000.00

 

  1. ጨረታው የሚከፈተው ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ድረስ የጨረታ ሰነድ ማስገባት የምትችሉ ሲሆን በዚሁ ቀን 3፡30 ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት በይፋ ይከፈታል።
  2. የአገልግሎት ጊዜ ለሚጠይቁ ዕቃዎች በትንሹ ከአንድ አመት በላይ እና በግልጽ የሚታይ መሆን አለበት፡፡ ጤና ጣቢያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

አድራሻ ፡- ምኒልክ ሆስፒታል የካ ክ/ከ ወረዳ 4 አስተዳደር ጽ/ቤት ጎን ለበለጠ መረጃ ስ.ቁ 0111-220-624/10

 

በየካ ክ/ከተማ የኮሪያ ዘማቾች

መታሰቢያ ጤና ጣቢያ

 

Save Tender