Orbis International Ethiopia invites all interested and eligible manufacturers, and/or whole Sellers to bid for the supply of 3487 pieces of different power sized eyeglasses with respective parts
Adama Science and Technology University – ለዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች አገልግሎት የሚሰጥ መድሀኒት ግዥ 2
Amanuel Mental Specialized Hospital – PROCURMENT OF Medicine **
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት ሜዲካል ኢኩፕመንት፤ የኮሚኒቲ ፋርማሲ መድኃኒቶች ራዲዮሎጂ ኢንፎርሜሽን ሲስተም (Radiology Information system RIS) እና ፒክቸር አርቺቪንግ (Picture archiving) እና ኮሙኒኬሽን ሲስተም (Communication System PACS) ፤ ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ኮፒ ማሽን፣ ኮምፒውተር፤ ዩፒኤስ (UPS)፤ ቴሌቪዥን እና ፕሪንተር ለሁለተኛ ጊዜ ለመሸጥ በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል፡፡
Wolkite University – ሎት፡-559 የአንጎል የህብረሰረሰር እና የነርቭ ቀዶ ህክምና ክፍል አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የህክምና ቋሚ እቃዎች ግዥ
Germany – Clinical forensics equipment and supplies – Kriminaltechnik, Forensik | Äthiopien
Dire Dawa University – Lot 0.36 procurement of የህክምና ካርድ/ዶሴ (folder) and የአገልግሎት መታወቂያ ካርድ(ትንሻ ) ህትመት
Addis Ababa Water and Sewerage Authority – Powder Free Latex examination gloves 100/pkt (Ambidextrous, textured surface, beaded cuff, polymer coated, and non sterile) Lot 3
St. Peter Specialized Hospital – procurements of Suction Machine - Surgical, Electrical
Addis Ababa Science and Technology University – የመድሃኒት ግዥ
Arbaminch University – Research Directorate office Drugs
በአራዳ ክፈለ ከተማ አስተዳደር በወረዳ 08 የበአታ ጤና ጣቢያ በ2017 ዓመት በጀት የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
St. Peter Specialized Hospital – Procurement of Chemical Salicylic acid powder pharmaceutical grade 500 kg
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የባሶና ወራና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው እንሰሳት ሀብት ተጠሪ ፅ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የእንሰሳት መድሃኒትና መሳሪያዎች በዘርፉ የተሰማሩ ጅምላ አቅራቢዎችን በማሳተፍና በማወዳደር ዝቅተኛ ዋጋ ከሰጠው ድርጅት አሸናፊ ተጫራቾች ጋር ውል በመፈፀም መግዛት ይፈልጋል፡፡
Addis Ababa Water and Sewerage Authority – Medical Equipment Lot 1
የቴፒ ከተማ ጤና አ/ጣቢያ 2017 በጀት አመት በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ መድኃኒትና የህክምና ቁሳቁሶችን መግዛት ይፈልጋል፡፡
The International NGO, Doctors with Africa CUAMM, under the project titled "Strengthening Neonatology in Ethiopia AID 012958/ETH", is launching the present Local Open Tender to select eligible suppliers for the Supply of Medical Drugs, Consumables and Equipment
St. Paul's Hospital Millennium Medical College – hydrocortisone sodium succinate 100mg in vial-injection//Hydralazine - 20mg/Ml In 1ml Ampoule - Injection
በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ በዳውሮ ዞን የታርጫ ጠቅላላ ሆስፒታል ከሆስፒታሉ ቋሚ ንብረቶች መካከል በተለያዩ ምክንያቶች የተወገዱ: የአዋቂና የህፃናት መኝታ የሴቶች ማዋለጃና እንዲሁም የቀዶ ጥገና ህክምና መስጫ አልጋዎች የመመርመሪያ ኮች፣ የዕቃ ማስቀመጫ ባለላሜራ ሎከር፣ የዕቃ ማጓጓዣ ጋሪ፣ የመብራት ፕሎረስንት አቃፊ ብረቶችን፣ የቤት ክዳን አላቂ ቆርቆሮዎችን፣ የየሥራ ክፍሉ መብራት ተሸካሚ ብረቶችን፣ ያገለገሉ አሮጌ ጎማዎችንና የመኪና ባትሪዎችን፣ የተለያዩ ጉማጅ ብረታ ብረቶችንና የቀድሞ ሞድ ቴሌቭዥኖችን በጨረታ ሰነዱ በተዘረዘረው ዝርዝር መሰረት ለፈላጊዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Ministry of Revenue – MOR EAST PURCHASE OF የሰነድ መያዣ ቦርሳ የወንድ እና የቆዳ የእጅ ጓንት