በአ/ብ/ክ/መ የኦሮ/ብ/ዞን/የባቲ /መ/ደ/ሆስፒታል በ2018 በጀት አመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የህክምና መሳሪያዎችን እና የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።
በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ት/ፅ/ቤት ስር የሚገኘው የቡቃያ ቅድመ 1ኛ እና 1ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለት/ቤቱ አገልገሎት ሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በ1ኛ ዙር በግልፅ ጨረታ አወዳድር ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Alert Comprhensive Specialized Hospital – Purchase of Medical device 01
Ministry of Defense – Lot 01 Procurement of medical equipment testing and calibration service and maintenance /DSRH/2018 Service
University of Gondar – Procurement of medicine ( ለጨቅላ ህጻናት ሞት ለመቀነስ እና ኢንፌክሽን ለመከላከል ለሚካሄደው ህክምና አገልግሎት የሚውል የመድሀኒት ግዥ)
በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ በወረዳ 06 /ት/ፅ/ቤት የዕውቀት አምባ ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2018 ዓ.ም ለመማር ማስተማሩ የሚውሉ ልዩ ልዩ አስፈላጊ የሚሆኑ ማቴሪያሎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ አላሙራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2018 ዓ/ም በጀት ለሆስፒታሉ አገልግሎት ላይ የሚውል የመድኃኒቶች፣ የህክምና መገልገያ ቁሳቁሶች (መሳሪያዎች)፣ የላቦራቶሪ ኬሚካሎች እና ሪኤጀንቶችን፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችና ህትመቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Animal Health Institute – Lot 29 Procurement of beternary medical supplies
Arsi University – procurement of GE- ultrasound probe model for machine
Arsi University – Procurement of chemical and medical supply
University of Gondar – Procurement of medicine(ለኩላሊት እጥበት ክፍል አገልግሎት የሚውል powder A and powder B ግዥ)
በኮ/ቀ/ክ/ከ/የወ/6/ጤ/ጣቢያ በጨረታ ቁጥር 002/2018 ዓ.ም የተለያዩ መድሃኒቶች እና የህክምና እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የደሴ አካል ተሀድሶ ማእከል ለ2018 በጀት አመት ለማእከሉ አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች ፣ የህንጻ መሳሪያዎች ፤ የሀክምና እቃዎች፣ የመብራት መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የህትመት ስራዎች፣ የመኪና ዘይት እና ቅባት፣ የፎቶ ኮፒና የኮምፒውተር ጥገና አገልግሎት አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል።
Armauer Hansen Research Institute – Purchase of medical equipment for malaria %%%%%
Ministry of Defense – የተለያዩ መድሃኒቶችAfcsh 3
Ministry of Defense – የተለያዩ መድሃኒቶች AFCSH
የየካ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት ለመምሪያውና ለተለያዩ የስራ ክፍሎች አገልግሎት የሚውሉ የደንብ አልባሳት፤ የህክምና እቃዎች፤ የህትመት፤ የመኪና ጎማ፤ የGeneretor.Lift እና fire pump ጥገና (preventive Maintenance፤ የመኪና እጥበት እና ግሪስ፤ ዊል ባላንስ፤ አለይመንት እና የስረኛ ቀለብ በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
በደቡብ ም/ኢ/ሕ/ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የሺሾ እንዴ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት 2018 በጀት ዓመት የእንስሳት መድኃኒት መገልገያ ዕቃ በዘርፉ ብቁ እና ህጋዊ ከሆኑ ንግድ ድርጅቶች በተቀመጡ መስፈርቶች መሠረት አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
Ministry of Defense – procurement of medicine f,b,w
Hawassa University – Procurement of different medical equipment.