Tender Detail

Tender Details


በአ/ብ/ክ/መ የኦሮ/ብ/ዞን/የባቲ /መ/ደ/ሆስፒታል በ2018 በጀት አመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የህክምና መሳሪያዎችን እና የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።

በአብክመ የኦሮ/ብ/ዞን የባቲ መ/ደ/ሆስፒታል


 

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 002/2018 ዓ.ም

 

በአ/ብ/ክ/መ የኦሮ/ብ/ዞን/የባቲ /መ/ደ/ሆስፒታል በ2018 በጀት አመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል

  1. የተለያዩ የህክምና መሳሪያዎችን
  2. የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች

በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች በቀረበው ዝርዝር መሰረት፡-

  1. ተጫራቾች በሚወዳደሩበት ዘረፍ በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ የቫት ተመዝጋቢ የምስክር ወረቀት የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  2. ተጫራቾች ለሚያቀርቡት አጠቃላይ ዋጋ የጨረታ ማስረከቢያ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም ቢን ቦድ በአደራ መቀበያ ደረሰኝ በባቲ/መ/ደ/ሆስፒታል በምርጫቸው በአንዱ ከዋናው ኦርጅናል የማወዳደሪያ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  3. CPO የጨረታ ማስከበሪያ ለተራ ቁጥር 1 ለተገለጹ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000 /ሃያ ሺህ ብር/ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  4. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የሚያሳይ የጨረታ ሰነድ እና የተጫራቾች መመሪያ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከ01-03-2018 ዓ.ም ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰአት እስከ 15ኛው ቀን ማለትም 19/3/2018 ዓ.ም ከ11፡30 ሰአት ድረስ በባቲ/መ/ደ/ ሆስፒታል ቢሮ ቁጥር 54 ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200 ብር በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
  5. ተጫራቾች የማወዳደሪያ ሀሳባቸውን ዋናው ቅጅ ኦርጅናልና ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ኢንቭሎፕ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ከ01/03/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን ማለትም እስከ 20/3/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ብቻ በባቲ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ግቢ ውስጥ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባችኋል።
  6. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ16ኛው ቀን ከጧዋቱ 4፡00 ሰአት ተዘግቶ ከጠዋቱ 4፡30 በግልጽ ይከፈታል።
  7. ግዥ ፈጻሚው መ/ቤት ጨረታውን በነጠላ ዋጋ / የሚያወዳድር መሆኑን እናሳውቃለን ።
  8. ተጫራቾች በሰነዱ ላይ ስም ማህተምና ፊርማ አሟልተው መገኘት አለባቸው። ስርዝ ድልዝ መኖር የለበትም
  9. የጨረታው ውጤት ለአሸናፊ ድርጅቶች በአድራሻ ለተሸናፊዎች ደግሞ በግልባጭ ደብዳቤ መ/ቤቱ የምናሳውቅ ይሆናል
  10. ሆስፒታሉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ስለጨረታው የበለጠ መረጃ ማግኘት ከፈለጉ በባቲ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን በአካል ቀርበው ወይም በስልክ ቁጥር 0920797271 ወይም 0910177345 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

በአብክመ የኦሮ/ብ/ዞን የባቲ መ/ደ/ሆስፒታል

 

Save Tender