በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ በወረዳ 06 /ት/ፅ/ቤት የዕውቀት አምባ ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2018 ዓ.ም ለመማር ማስተማሩ የሚውሉ ልዩ ልዩ አስፈላጊ የሚሆኑ ማቴሪያሎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ በወረዳ 06 ት/ፅ/ቤት የዕውቀት አምባ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት
በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2018 ዓ.ም
በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ በወረዳ 06 /ት/ፅ/ቤት የዕውቀት አምባ ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2018 ዓ.ም ለመማር ማስተማሩ የሚውሉ ልዩ ልዩ አስፈላጊ የሚሆኑ ማቴሪያሎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
|
ተ.ቁ |
የዕቃዎችና ተያያዥ አገልግሎቶች መግለጫ |
የግዥው ምድብ |
የግዥው ሎት ምድብ |
ምድብ ፋይናንስ መደብ |
የጨረታ ማስከበሪያ /ሲፒኦ/ መጠን ብር |
|
1 |
የደንብ ልብስ እና የደንብ ልብስ ስፌት |
ዕቃ |
ሎት1 |
መደበኛ በጀት |
20,991.34 2% |
|
2 |
አላቂ የቢሮ እቃና ልዩ ልዩ መሣሪያዎች |
ዕቃ |
ሎት2 |
መደበኛ በጀት |
20,000 2% |
|
3 |
የህትመት ሥራዎች እና ልዩ ልዩ እቃዎች |
አገልግሎት |
ሎት3 |
መደበኛ በጀት |
2180.98 2% |
|
4 |
አላቂ የትምህርት እቃዎችና አላቂ የሕክምና እቃዎች |
ዕቃ |
ሎት4 |
መደበኛ በጀት |
8166.60 2% |
|
5 |
የተለያዩ ጥገና ሥራዎች (የማሽነሪ ጥገና አይቲ እቃዎችና የቢሮ እቃዎች) |
አገልግሎት |
ሎት5 |
መደበኛ በጀት |
9080.00 2% |
|
6 |
አላቂ የፅዳት እቃዎች |
ዕቃ |
ሎት6 |
መደበኛ በጀት |
20,000 2% |
|
7 |
የተለያዩ መፅሐፎች |
ዕቃ |
ሎት7 |
መደበኛ በጀት |
630.00 2% |
|
8 |
ቋሚ እቃዎች (የአይቲ እቃዎችና የቢሮ እቃዎች) |
ዕቃ |
ሎት8 |
መደበኛ በጀት |
9080.00 2% |
|
9 |
የወለል ምንጣፍ |
ዕቃ |
ሎት9 |
መደበኛ በጀት |
1800.00 2% |
|
10 |
ሀይላንድ ውሃና ቆሎ |
ዕቃ |
ሎት10 |
መደበኛ በጀት |
1109.35 2% |
- ተጫራቾች በዘርፉ ሕጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ የግብር ክሊራንስ እና ለሥራው የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው።
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከት/ቤቱ ፋይናንስ ክፍል ቢሮ ቁጥር 7 በቀጥታ መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ለጥቃቅንና አነስተኛ ተጫራቾች በራሳችሁ የምታመርቱት ምርት ብቻ ደብዳቤ በመያዝ መሳተፍ እንጂ ለሌሎች እቃዎች ላይ ለምትወዳደሩበት እቃዎች እንደማንኛውም ተጫራች ማስያዥና የጨረታ ሰነድ ገዝታችሁ እንድትጠቀሙ እናሳስባለን ፡፡
- በጨረታው ላይ ለምትወዳደሩባቸው እቃዎች የእቃዎቹን ናሙና ከሰነዱ ጋር ማስገባት አለባችሁ።
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት እስከ 11፡30 የጨረታ ሰነዳቸውን ኦርጅናል እና ኮፒ በማለት ለየብቻው በማድረግ በታሸገ ፖስታ ስምና ፊርማ እና የድርጅታቸውን ማህተም እና ሙሉ አድራሻ በመግለፅ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በእለቱ ከጠዋቱ 4፡30 ተጫራቾች (ሕጋዊ ወኪሎቻቸው) በተገኙበት በት/ቤቱ ግዥ ቢሮ ውስጥ ይከፈታል፡፡ ቀኑ የበአል ቀን ከሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን ከላይ በተገለፀው ሰዓት ይከፈታል፡፡
- ጨረታውን ያሸነፈው ተጫራች ከመሥሪያ ቤታችን ጋር ውል ተዋውሎ የውል ማስከበሪያ የዋጋውን 10% ማስያዝ ይኖርበታል፡፡ በተጨማሪም የአሸነፈውን እቃ በ10 ቀናት ውስጥ ማቅረብ ግዴታ አለበት። ይህ ባይሆን ግን ለጨረታው የተያዘውን ሲፒኦ በቀጥታ ገቢ ሆኖ ከጨረታው ይሰረዛል።
- የጨረታ አሸናፊ በፅሁፍ በተገለፀ በ10 ቀናት ውስጥ ውሉን መዋዋል ይጠበቅበታል፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ 2% ማስያዝ አለባቸው።
- መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው.
አድራሻ፡- ጎጃም በረንዳ ወደ ጨው በረንዳ ከፍ ብሎ የድሮ እስላም መቃብርና ውሃና ፍሳሽ አጠገብ ስልክ ቁጥር 011-2-73-65-92 ወይም 011-2-73-65-21
በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ በወረዳ 06 ት/ፅ/ቤት የዕውቀት አምባ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት
