የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰሜን ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የአገልግሎት ግዥዎች (የኮምፒውተርና የፕሪንተር ጥገና እና የተሽከርካሪ ጥገና) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው መ/ቤቶች በ2018 በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
የማዕ/ጎን/ዞን ፖሊስ መምሪያ የ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ መኪና መለዋዎጫ ዕቃዎች፤ የመኪና ዘይት እና የኤሌክትሮኒክስ ጥገና (በኮንትራት) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ እና በማዘጋጃ ቤታዊ በጀት የቋሚና አላቂ ዕቃዎች እና የተሸከርካሪ ጥገና ግዥ በአገር አቀፍ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Ministry of Water and Energy – Car Maintenance 4-26502 DFM
በጉለሌ ክ/ከተማ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የዕቅድ ማስፈፀሚያ የሚውሉ የአገልግሎት ግዥ የመኪና ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Prime Minister Office – ሎት 126ለአንድነት ፓርክ Under Vehicle inspection mirror ግዥ
Eka Kotebe General Hospital – Lot-20 Procurement of የመኪና ጥገና ጋረጅ አገልግሎት
Lemi kura Sub-city Administration – procurement of car maintenance service
Wolkite University – ሎት 84 የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ለስምሪትና ጋራዥ ስራ አስፈፃሚ ክፍል የተሸከርካሪ GPS ገጠማ እንዲሁም ዓመታዊ የሰርቪስ እና የሲም ካርድ ኪራይ አገልግሎት ግዥ
ሎት 84 የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ለስምሪትና ጋራዥ ስራ አስፈፃሚ ክፍል የተሸከርካሪ GPS ገጠማ እንዲሁም ዓመታዊ የሰርቪስ እና የሲም ካርድ ኪራይ አገልግሎት ግዥ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የኧሌ ዞን ኮላንጎ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በመደበኛ በጀት ዓመት የአላቂ ቢሮ ዕቃዎች የተሽከርካሪዎች መለዋወጫ ዕቃ ግዥ እና የተሽከርካሪዎች ጥገና ጉልበት ዋጋ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ስር የሚገኘው የአለም ባንክ ጤና ጣቢያ ለ2018 ዓ.ም ሁለተኛ ዙር ጨረታ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Ethiopian Communication Authority – Purchase for ISUZU PICK UP Car Maintenance
IE Network Solutions invites eligible and experienced garage service providers to submit bids for a Long-Term Vehicle Maintenance and Service Agreement
የእቃቂ ቃሊቲ ክ/ከ/ፐ/ሰ/የሠ/ሀ/ል/ፅ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን በስሩ ለሚገኙ ሲክተር ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት የሚያስፈልጉ የተለያዩ የእስቴሽነሪ እቃዎችና የቋሚና አላቂ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ እና የተሽከርካሪ እጠበት (ላቢያጆና) ጎሚስታ ፎቶ ካሜራ ውሃና ቆሎ የሞተር ዘይት 40 ቁጥር፣ የፍሬን ዘይት እና የመሪ ዘይት በግማሽ ሊትር፣ በአንድ ሊትር፣ በአምስት ሊትር፣ የፎቶ ፍሬም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Lemi kura Sub-city Administration – የጋራዥ አግልግሎት
Ethiopian public Health Institute – Purchase of car Maintenance service for 4-23472
Purchase of car Maintenance service for 4-23472
Ethiopian Communication Authority – ISUZU PICK UP Car Maintenance