Tender Detail

Tender Details

  • Company የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ
  • Address አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0581110397058
  • Website
  • Deadline02 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-11-02 00:00:00
  • Categories Vehicle (Garage Service) , Electronics Materials

የማዕ/ጎን/ዞን ፖሊስ መምሪያ የ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ መኪና መለዋዎጫ ዕቃዎች፤ የመኪና ዘይት እና የኤሌክትሮኒክስ ጥገና (በኮንትራት) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ


                                                                             ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ 

የማዕ/ጎን/ዞን ፖሊስ መምሪያ የ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ መኪና መለዋዎጫ ዕቃዎች፤ የመኪና ዘይት እና የኤሌክትሮኒክስ ጥገና (በኮንትራት) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑ መወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሱትን መስፈርቶች የሚያሟሱ በዘርፍ የተሰማሩ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሱ መሆኑን ይገልፃል፡፡ 

  1. በዘመኑ የታደ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው፡፡ 

  2. የዘመኑ ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡ 

  3. የግብር ከፋይ መለያ /TIN/ ያላቸው፡፡ 

  4. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ማዕ/ጎን/ዞን ፖሊስ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 22 በመምጣት የተሟላ የጨረታውን ዝርዝር ማስታወቂያ ሙሉ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ትችላላችሁ፤ ጨረታው ጋዜጣው በወጣበት በ16ኛው ቀን በጨረታ ማስታወቂያ ላይ በተጠቀሰው ቦታ ቀንና ሰዓት ይከፈታል፡፡  

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058-111-03-97058-111-47-12 ፋስክ 058-111-00-54 መደወልና ፋክስ ማድረግ ይቻላል፡፡ 

                                                               የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ

Save Tender