በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የኧሌ ዞን ኮላንጎ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በመደበኛ በጀት ዓመት የአላቂ ቢሮ ዕቃዎች የተሽከርካሪዎች መለዋወጫ ዕቃ ግዥ እና የተሽከርካሪዎች ጥገና ጉልበት ዋጋ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የኧሌ ዞን ኮላንጎ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የኧሌ ዞን ኮላንጎ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በመደበኛ በጀት ዓመት የአላቂ ቢሮ ዕቃዎች የተሽከርካሪዎች መለዋወጫ ዕቃ ግዥ እና የተሽከርካሪዎች ጥገና ጉልበት ዋጋ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ጨረታ ለመወዳደር የሚትፈልጉ ድርጅቶች /ተጫራቾች/
- በ 2018 ዓ/ም የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ ያላችሁና ማቅረብ የምትችሉ።
- የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላችሁና ማቅረብ የምትችሉ።
- የግብር ከፋይነት /Tin No/ ምስክር ወረቀት ያላችሁና ማቅረብ የሚትችሉ።
- የተጨማሪ እሴት ታክስ የምስክር ወርቀት ያላችሁና ማቅረብ የምትችሉ፡፡
- የአቅራብነት የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላችሁና ማቅርብ የሚትችሉ ።
- በዘርፉ የመልካም ሥራ አፈፃፀም ያላችሁና ማቅርብ የምትችሉ።
- ተጫራቾች ከታወቀ ባንክ የሚሰጥ የተረጋገጠ /cpo/ የጨረታ ማስከበሪያ / በጥሬ ገንዘብ / ብር 45,000 /አርባ አምስት ሺህ ብር/ ማቅርብ የሚችሉ።
- ተጫራቾች የስራውን/ዕቃውን ዝርዝር የያዘ ሰነድ (specification) የማይመለስ የጨረታ ሰነድ ኧ/ዞ/ኮ/ዙ/ወ/ገ/ባ/ቅ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 03 ብር 300 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል መግዛት አለባችሁ።የገዙትን ሰነድ ቴክኒካል ኦርጅናል አንድና አንድ ኮፒ በአንድ ፖስታ እና ፋይናሻል ኦርጅናል አንድና ሁለት ኮፒ በአንድ ፖስታ በማዘጋጀት ፈርማና ማህተም በማሳረፍ በአንድ እናት ፖስታ ሁሉንም በማሸግ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እሰከ 15 ተከታታይ ሥራ ቀናት በኧ//ኮ/ዙ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት ግዥ ን/አስ/ር ዳይሮክቶሬት ቢሮ ቁጥር 06 በመቅረብ በተገለጹት ተከታታይ ሥራ ቀናት መሠረት በ15ኛው ቀን የሥራ የዕረፍት / የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል ። ጨረታው በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 4፡30 ታሽጎ 5፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ውኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- ለሎች ተጫራቾች በሚያቀርቡት ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ የተከለከለ ነው ።
- አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈበትን የውል ማስከበሪያ ሰነድ 10% / አስር ፐርሰንት/ በማስያዝ ባሸነፈበት በ 7 ተከታታይ የስራ ቀናት በኋላ በ5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ውል ባይገባ ለጨረታ ያስያዘው ብር 45,000 /አርባ አምስት ሺህ ብር/ ለመንግስት ውርስ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል። ተጫራቾች ተሟልተው ያለመገኘት የጨረታው አከፋፈት ሥነ-ሥርዓትን ሊያስተጋጉል አይችልም ።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፍልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። በዘርፎቹ መወደዳደር የሚትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በላይ የተዘረዘሩ መስፈርቶች በእያንዳንዱ ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።
- የዋጋ ማቅረብያ በሚታይ ጹሑፍ ማቅረብ አለባቸው።
ለበለጠ መረጃ:- 0993410161/0951953750
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የኧሌ ዞን ኮላንጎ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
