ድርጅታችን ቤአኤካ ጠቅላላ ንግድ ሥራ ከዚህ በታች ከሎት አንድ እስከ ሎት ስምንት የተጠቀሱትን የተለያዩ መጠን ያላቸው የግራናይት፣ የእምነበረድ እና ቴራዞ/ ታይልስ እንዲሁም ለቀለም፣ ለሳሙና፣ ለፎም፣ ለእንስሳት መኖ፣ ለአሲዳማ አፈር እና ለሌሎች ምርቶች ግብዓት የሚሆን የካልሺየም ካርቦኔት ምርቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 14 የድል ፍሬ ጤና ጣቢያ ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በ2ኛ ዙር ለጤና ጣቢያው ስራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አይነት ያላቸውን እቃዎችና አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ብቁ ከሆነ ተወዳዳሪዎች ከታች በሎት የተዘረዘሩትን ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል።
procurement of laboratory supplies 10
Industrial Chemicals Lot 11 RFQ/2018
Procurement of Water quality and treatment laboratory chemicals (BiT FCWRE )
purchase of chemicals and lab apparatus for mega project
purchase of pesticides and herbicides for mega project
የኬሚስተር የላብራቶሪ እቃዎች ግዥ
Purchasing of chemicals Ntr 2-A
purchase of chemicals and reagent
procurement of Medicine, Laboratory Reagents and supplies
Procurement of food science chemicals 2018
ሎት 77 የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ በተለያዩ የትምህርት ክፍሎች ላብራቶሪ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ የመጠቀሚያ ጊዜያቸው ያለፈባቸው ኬሚካሎች የማስወገድ አገልግሎት ግዥ//
Industrial Chemicals Lot 5 RFQ/2018
Chemical - Hydrogen Peroxide - 30% - Solution11 CMHS
Lot42;- Procurement of Chemicals & lab Equipment's for Applied Geology Department
Lot 79:- Procurement of chemicals & Laboratory Equipment for chemical department (2018E.c)
LOT 19 የተለያዩ መድሀኒት እና ሪኤጀንቶች የ2018 በጄት ዓመት ግዥ
ለደሴ ቲሹ ካልቸር ማእከል ለ2018ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ሎት1 ኬሚካል፣ ሎት2 ላብራቶሪ እቃዎች፣ ሎት3 አላቂ የቢሮ እቃዎች (የጽሕፈት መሣሪያ)፣ ሎት4 የመኪና መለዋወጫ እቃ፣ ሎት5 የጽዳት እቃዎች፣ ሎት6 ኤሌክትሪክ እቃዎች፣ ሎት7 የውሃ እና ኮንስትራክሽን እቃዎች፣ ሎት8 ኮምፒውተርና ተጓዳኝ እቃዎች፣ ሎት9 ቋሚ እቃዎች (ፈርኒቸር) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።