Tender Detail

Tender Details

  • Company BEAEKA General Business PLC (ቤአኤካ ጠቅላላ ንግድ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር)
  • Address አዲስ አበባ ሃና ማርያም ማራቶን ሞተር አጠገብ በሚገኘዉ ኮከብ ኢንዱስትሪዎች ቅጥር ግቢ ዉስጥ 1ኛ ፎቅ ላይ ገበያ እና ሽያጭ ቢሮ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0905050189
  • Websitehttps://www.beaeka.com/company-profile/
  • Deadline03 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-01-03 00:00:00
  • Categories Chemicals And Reagents , Aluminium Supply and Work

ድርጅታችን ቤአኤካ ጠቅላላ ንግድ ሥራ ከዚህ በታች ከሎት አንድ እስከ ሎት ስምንት የተጠቀሱትን የተለያዩ መጠን ያላቸው የግራናይት፣ የእምነበረድ እና ቴራዞ/ ታይልስ እንዲሁም ለቀለም፣ ለሳሙና፣ ለፎም፣ ለእንስሳት መኖ፣ ለአሲዳማ አፈር እና ለሌሎች ምርቶች ግብዓት የሚሆን የካልሺየም ካርቦኔት ምርቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

BEAEKA General Business PLC (ቤአኤካ ጠቅላላ ንግድ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

ድርጅታችን ቤአኤካ ጠቅላላ ንግድ ሥራ ከዚህ በታች ከሎት አንድ እስከ ሎት ስምንት የተጠቀሱትን የተለያዩ መጠን ያላቸው የግራናይት፣ የእምነበረድ እና ቴራዞ/ ታይልስ እንዲሁም ለቀለም፣ ለሳሙና፣ ለፎም፣ ለእንስሳት መኖ፣ ለአሲዳማ አፈር እና ለሌሎች ምርቶች ግብዓት የሚሆን የካልሺየም ካርቦኔት ምርቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ለጨረታ የቀረቡ እቃዎች ዝርዝር

 

ተ.ቁ

መለያ

የእቃው አይነት

መገኛ ቦታ

ምርመራ

1

ሎት 1

ግራናይት (Granite)

ባህር ዳር

 

 

ተጫራቾች ጨረታ ላይ የወጡ የሁሉንም እቃዎች ሳምፕል አዲስ አበባ ሃና ማርያም) በሚገኘው የድርጅቱ ግቢ ውስጥ በተዘጋጀው ሳምፕል ማሳያ ማየት ይችላሉ

 

2

ሎት 2

እምነበረድ (Marble)

ባህር ዳር

3

ሎት 3

ቴራዞ (Terrazzo)

ባህር ዳር

4

ሎት 4

ካልሽየም ካርቦኔት (Calcium Carbonate)

ባህር ዳር

5

ሎት 5

በአንድ በኩል የተሸረፈ የቴራዞ ታይልስ ምርት

ባህር ዳር

6

ሎት 6

ያልተጣራ ልስላሴ የሌላቸው የእምነበረድ ምርቶች (Unpolished Marble Products by Manikush)

ባህር ዳር

7

ሎት 7

የግራናይት ብሎክ ቁርጥራጭ (Granite block Scrap)

ባህር ዳር

8

ሎት 8

የተለያየ ውፍረት እና ቀለም ያላቸው የግራናይት ምርቶች (Non Standared Granit)

አዲስ አበባ (ሃና ማርያም)

 

 

ስለዚህ በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፡፡

  • ለ2018 ዓ.ም የሥራ ዘመን የታደሰ ንግድ ፈቃድ በመያዝ የጨረታ ሰነዱን አዲስ አበባ ሃና ማርያም ማራቶን ሞተር አጠገብ በሚገኘዉ ኮከብ ኢንዱስትሪዎች ቅጥር ግቢ ዉስጥ ከኛ ፎቅ ላይ ገበያ እና ሽያጭቢሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት በመገኘት የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
  • ጨረታው ከታህሳስ 1/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ 15 (አስራ አምስት) ቀናት የሚቆይ ይሆናል።
  • ጨረታው የሚዘጋበት ቀን ታህሳስ 25 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ሲሆን ፤ ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ታህሳስ 25 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት አዲስ አበባ ሃና ማርያም ማራቶን ሞተር አጠገብ በሚገኘዉ ኮከብ ኢንዱስትሪዎች ቅጥር ግቢ ዉስጥ ከኛ ፎቅ ላይገበያ እና ሽያጭ ቢሮ ይከፈታል።

ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- አዲስ አበባ ሃና ማርያም ማራቶን ሞተር አጠገብ በሚገኘዉ ኮከብ ኢንዱስትሪዎች ቅጥር ግቢ ዉስጥ 1ኛ ፎቅ ላይ ገበያ እና ሽያጭ ቢሮ

ስልክ ቁጥር:- +251911256317 / 0986373737

 

ቤአኤካ ጠቅላላ ንግድ ሥራ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

 

Save Tender