ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Berhanena selam printing enterprise (ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት)
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 008/18
ድርጅታችን ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፦
በጨረታ አንድ (ሎት 1)፡- የተለያዩ ማሽኖች የጥገና አገልግሎት ግዥ፤
|
ተ.ቁ |
የማሽኑ አይነት እና የጥገናው አይነት |
ብዛት |
|
1 |
ባለ ሶስት ቢላዋ መቁረጫ ማሽን (Three Knife machine) |
1 |
|
2 |
ሶልና 06 ማሽን (Add and repair the fourth unit) እና ሙሉ ሰርቪስ |
1 |
|
3 |
ሳኩራይ 266-1 ማሽን |
1 |
|
4 |
ሳኩራይ 480-SDP ማሽን |
1 |
|
5 |
ስፒድ ማስተር 102-2 ማሽን |
1 |
|
6 |
ሳኩራይ 266-2 ማሽን ማሽን |
1 |
|
7 |
ስፒድ ማስተር 74-2 ማሽን |
1 |
|
8 |
ፕሪማ 546 ማሽን |
1 |
በጨረታ ሁለት (ሎት 2):- የተለያዩ ኬሚካሎች ግዥ፤
|
ተ.ቁ |
አይነት |
መለኪያ |
ብዛት |
|
1 |
Photo poly mer Stamp Flex Resin |
በኪሎ |
2,000 |
|
2 |
Fountain Solution |
በሊትር |
2,000 |
|
3 |
Termal Plate Developer |
በሊትር |
2,000 |
በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ወቅታዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የገንዘብ ሚኒስቴር የዕቃ አቅራቢዎች ምዝገባ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይ ምስክር ወረቀት እና በጨረታ መሳተፍ የሚያስችል የታክስ ክሊራንስ ያላቸው ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በድርጅቱ ዋና መ/ቤት (አራት ኪሎ) አዲስ ህንፃ 1ኛ ፎቅ በሚገኘው የዕለት ገንዘብ ተቀባይ የማይመለስ ብር 300.00 ከፍለው በመግዛት ፋይናንሺያል የቴክኒካል የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን ዋናውን እና ኮፒ በተለያየ ፖስታ በማድረግ በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት 6ኛ ፎቅ ነባሩ ህንፃ በግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡ የማሽን ጥገና አገልግሎት ግዥ ላይ የሚሳተፉ ተወዳዳሪዎች በአካል በመገኘት ማሽኖቹን ማየት ያለባቸው ሲሆን የሚቀርበው ዋጋ ለጥገናው የሚያስፈልጉ መለዋወጫዎችን ያካተተ መሆን ይኖርበታል፡፡ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000 በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) ማስያዝ አለባቸው::
ጨረታው 28/4/ ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ የቴክኒካል መጫረቻ ሰነድ (ከላይ የተገለፁ ለቅድመ ግምገማ የሚያገለግሉ ዶክመንቶች፣ የጨረታ ማስከበሪያ) ብቻ ከሰዓት 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ነባሩ ህንፃ 6ኛ ፎቅ በሚገኘው በግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ይከፈታል፡፡ የፋይናንሽያል የመጫረቻ ሰነዶች የሚከፈቱት ቴክኒካል ተቀባይነት ላገኙት ብቻ ነው፡፡ ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።
ስልክ ቁጥር 011-1-55-52-30
ድረ-ገፅ (www.ethbspe.org)
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት
