ቤአኤካ ጠቅላላ ንግድ ሥራ ኃ.የተ.የግ.ማ. በአዲስ አበባ፣ ጎንደር፣ ባህር ዳርና ጂማ በሚገኙ ፕሮጀክቶቹ ላይ ለሲቪል፣ ኤሌክትሪክ፣ ሜካኒካል፣ ሳኒተሪ፣ የውስጥ ዲዛይን፣ አሉሚኒየምና የማጠናቀቂያ ግንባታ ሥራዎች ብቁ የግንባታ ተቋራጮችን በጨረታ ይጋብዛል።
ድርጅታችን ቤአኤካ ጠቅላላ ንግድ ሥራ ከዚህ በታች ከሎት አንድ እስከ ሎት ስምንት የተጠቀሱትን የተለያዩ መጠን ያላቸው የግራናይት፣ የእምነበረድ እና ቴራዞ/ ታይልስ እንዲሁም ለቀለም፣ ለሳሙና፣ ለፎም፣ ለእንስሳት መኖ፣ ለአሲዳማ አፈር እና ለሌሎች ምርቶች ግብዓት የሚሆን የካልሺየም ካርቦኔት ምርቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ቤአኤካ ጠቅላላ ንግድ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ብረታ ብረቶችን እና የተለያየ መጠን ያላቸው የመኪና ባትሪዎች ባለባት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።