የኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 የሚገኘውን ከሜክሲኮ ወደ ሳርቤት በሚወስደው ዋናው መንገድ ዳር ላይ በሚገኝ ዋና መ/ቤት ያለበት ህንፃ ስር የሚገኘው 120.5 ካሬ ስፋት ያለው ቤት በመደበኛ ጨረታ አወዳድሮ ባሉበት ሁኔታ ማከራየት ይፈልጋል፡፡
ሙሉ የጀነሬተር ዕድሳት፤
በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን በቃሊቲ-1 እና ቃሊቲ-2 የሚገኙ ለኪራይ የተዘጋጁ ቤቶችን ለማከራየት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።
በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ፍሬህይወት ሉሉ ኪዳኔ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ኤርሚያስ አባተ አስፋው መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ጉዳይ በመዝገብ ቁጥር 86410 የተሰጠውን ውሣኔ ለማስፈፀም በ 12/1/2015 ዓ.ም በዋለው ችሎት ውሳኔ ያሳረፈበት በድሬዳዋ አስተዳደር ቀበሌ 02 አስተዳደር ውስጥ የሚገኝ እና በቤት ቁጥር Qim2-0167 የሚታወቀው መኖሪያ ቤት በብር 204,389.74 /ሁለት መቶ አራት ሺህ ሶስት መቶ ሰማንያ ዘጠኝ ብር ከ74/100/ እንዲሸጥ የታዘዘ በመሆኑ ታህሳስ 5 ቀን 2017 ዓ.ም በጨረታ አወዳድሮ በሀራጅ መሸጥ አስፈልጓል፡፡
Purchase of Building Maintenance Equipment
Lot 03 Procurement of Plumbing Material 2
የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በ28/02/2017 በዋለው ችሎት የፍ/ባለእዳ የሆነው ንብረት በአዳማ ከተማ ቦሌ ክፍለ ከተማ ደደቻ ወረዳ ውስጥ የሚገኝ መኖሪያ ቤት ስፋቱ 338.72 ካሬ ሜትር ፤ የካርታ ቁጥር 3006/94 የሆነ በፍ/ባለእዳ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ የጨረታ መነሻ ዋጋ ግምቱ 5.306,997.30 (አምስት ሚሊዮን ሶስት መቶ ስድስት ሺህ ዘጠኝ መቶ ዘጠና ሰባት ብር ከ30/100) በ14/04/2017 ከ3፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት ግልጽ በሆነ ጨረታ እንዲሸጥ ታዟል፡፡ ስለሆነም ለመግዛት ፍላጎት ያላችሁ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።
የቢሮ ዕድሳት ዕቃዎች ግዥ
Procurement of የመርጃና ኔትዎርክ ደህንነት መጠበቂያ (Palo Alto firewalls) የመጠቀሚያ ፍቃድ እድሳት (license renewal)
የህንፃ ኪራይ አገልግሎት ግዥ (ለፍትሀ ብሄር)
የ ፈርኒቸር እድሳት ዕቃዎች ግዢ
በግል ድርጅቶች ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ጅማ ዲስትሪከት የመቱ ት/ጽ/ ቤት ለቢሮ አገልግለት የሚሆን ህንጻ ወይም ቪላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡
በሸገር ከተማ ገቢዎች ጽ/ቤት የገላን ጉዳ ክ/ከተማ ገቢዎች ጽ/ቤት የክ/ ከተማ ግብር/ታክስ ከፋይ የሆኑት ወ/ሮ Shenghua Xu የሚፈለግባቸውን የመንግስት ታክስ/ግብር ባለመከፈላቸው በኦሮሚያ ክልል ታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 203/2009 ዓ.ም አንቀፅ 43 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ያልተከፈለውን የመንግስት ታክስ/ግብር ለማስከፈል የታከስ ባለዕዳው ንብረት የሆነውን ለፋብሪካ አገልግሎት የሚውል ቤት ባለበት በሸገር ከተማ ገላን ጉዳ ክ/ከተማ ዳለቲ ወረዳ ቀበሌ 06 ያለውን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የወንድ ጸጉር ቤት ኪራይ ባለ 17 ካሬ
የሴት ጸጉር ቤት ኪራይ ባለ 14 ካሬ
ሁለገብ ሬስቶራንት ካምፓስ 2 አገልግሎት መስጫ ቤት ኪራይ 1188.64 ካሬ
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በድርጅቱ ዙሪያ የሰራውን 5 (አምስት) የኮንቴይነር ሱቆች ከእንስሳት እና ከዶሮ ሥጋ እንዲሁም ከእንቁላል፣ ከዓሣ፣ ወተትና የወተት ተዋፅኦ ሽያጭ ውጪ ለሆኑ ማንኛውም የንግድ ሥራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት ማከራየት ይፈልጋል፡፡
ገርጂ ጊዮርጊስ የገበያ ሱቆች አክሲዮን ማህበር ባሰራው ህንፃ ውስጥ ያሉትን ሱቆችና ቢሮዎች በጨረታ አወዳድሮ ለተጠቃሚዎች ማከራየት ይፈልጋል፡፡
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ስር የሚገኙ የንግድ/ ድርጅት ቤቶችን በጨረታ መለያ ቁጥር ፌ.ቤ.ኮ/ብ.ግ.ጨ/አገ/10/03/2017 ተጫራቾችን አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ካስገነባቸው ዘመናዊ ህንፃዎች ውስጥ ለመኖሪያ/ገስት ሃውስ አገልግሎት የሚውሉ ቤቶችን በውጪ ምንዛሪ ተመን በጨረታ መለያ ቁጥር ፌ.ቤ.ኮ/ብ.ግ.ጨ አገ/11/03/2017 ተጫራቾችን አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡