Addis Ababa University – Procurement of Building Renovation and Maintenance Work
Arbaminch University – ለአምቴኢ/ አውቴኢለቤቶች እድሳትና ጥገና አገልግሎት የሚዉል የቆርቆሮ ወራጅ ፤ተሸጋጋር እና ማገር እንጨት /65 /
Wolkite University – lot 384 procurement of Building Renovation and Maintenance Work
Federal Public Procurement Service – procurement of store renovation for PPS/2018
Adama Science and Technology University – ለፋርማሲቲካል ሳይንስ ኢንስቲትዩት አገልግሎት የሚውሉ የሕንጻ እድሳት እቃዎች ግዥ
Federal Public Procurement Service – Procurement of Building Renovation and Maintenance Work
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ በሚገኘው የአሶሳ ቅ/ጽ/ቤት ካምፓስ አካባቢ ባለው ቅጥር ግቢ እና መጋዝን የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (ፌሮ ብረቶች፣ ሚስማሮች፣ ሼልፎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ አሮጌ ብረታብረት፤ ያገለገሉ ፊሪጆች፤ የተለያዩ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የነገው ሰው ትምህርት አ.ማ. ከሐምሌ 01 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ ላሉት አምስት ዓመታት በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 በቤት ቁጥር 361 በ6517 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ ያረፈውንና በባለቤትነት የሚያስተዳድረውን የትምህርት ቤት ሕንፃ በጨረታ አወዳድሮ ለትምህርት ሥራ አገልግሎት ማከራየት ይፈልጋል።
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቴያትር ቤቶች አስተዳደር ድርጅት ፍላሚንጎ አካባቢ አዲስ ባስገነባው የህፃናትና ወጣቶች ቴአትርና ሲኒማ ኮምፕሌክስ ባለ 10 ወለል (G-10) ዘመናዊ ህንጻ በሙሉ ወይም በከፊል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።።
የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር መሬት መምሪያ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 መሰረት በ2018 በጀት ዓመት 3ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ለመኖሪያ አገልግሎት 130 እና ለንግድ/ለድርጅት 15 ቦታዎች በድምሩ 145 ቦታዎችን በጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል።
የአዳማ ከተማ አስተዳደር በከተማ አስተዳደሩ በመኖሪያ ቤቶች ላይ የሚስተዋለውን የፍላጎትና የአቅርቦት አለመጣጣም ችግር ለመፍታት ወጪ ቆጣቢ ቤቶችን ገንብቶ ዜጎችን ተጠቃሚ ለማድረግ እንዲችል ባለ 5 ወለል ከ12 ብሎክ በላይ በቂ የመኪና ማቆሚያ የ24 ሰዓት የውሃ እና መብራት አገልግሎት ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን የጋራ ቦታ በቂ የልጆች መጫወቻ ቦታ እና የጋራ መናፈሻ ቦታ ያላቸው ባለ ሁለት መኝታ የመኖ
የድሬዳዋ ምድብ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት 1ኛ ፍትሐብሔር ችሎት በፍ/ባለመብት ወ/ሮ እሌኒ ተከስተ ፀጋዬ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ብርሃን ከበደ አየለ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ጉዳይ በመዝገብ ቁጥር 03533 የተሰጠውን ውሣኔ ለማስፈፀም በድሬዳዋ ከተማ ቀበሌ 02 የሚገኘው እና መል/ሊ/3642 በሆነው የይዞታ ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት በተመዘገበው ቦታ ላይ ያረፈው ቤት በጨረታ አወዳድሮ በሀራጅ መሸጥ አ
Prime Minister Office – ሎት 519/18 ለአንድንት ፓርኮች አገልግሎት አገልግሎት ልዩ ልዩ የጥገና እና ዕድሳት ዕቃዎች ግዥ/unity parks/
Hawassa University – Procurement of Building Renovation and Maintenance Work
Samara University – Procurement of Building Renovation and Maintenance Work
MCG-Builders Up Construction Materials Manufacturing PLC (MCG-BUCMM PLC) hereby invites eligible local buyers to participate on the purchase of Heavy-Duty Blind Steel Casings of different sizes available for sale from its warehouse (stock).
Wolkite University – Lot:- 368 Purchase Requestion of Building Renovation and Maintenance Work
Animal Health Institute – Procurement of Building Renovation and Maintenance Work
የቢሾፍቱ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት በፍርድ ባለመብት ሙስጠፋ ሙሐመድ እና የፍርድ ባለዕዳ አዬቱ ኃይሌ መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክር አስመልክቶ በፍርድ ባለዕዳ ስም ተመዝግቦ የነበረው፤ ስፋቱ 250 ካ/ሜ በሆነው ቦታ ላይ ያረፈው የመኖሪያ ቤት በጨረታ እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ ስለወሰነ መግዛት የምትፈልጉ ሰዎች በዚህ ጨረታ ላይ እንድትሳተፉ ፍ/ቤቱ ይጋብዛል።