የነገው ሰው ትምህርት አ.ማ. ከሐምሌ 01 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ ላሉት አምስት ዓመታት በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 በቤት ቁጥር 361 በ6517 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ ያረፈውንና በባለቤትነት የሚያስተዳድረውን የትምህርት ቤት ሕንፃ በጨረታ አወዳድሮ ለትምህርት ሥራ አገልግሎት ማከራየት ይፈልጋል።