የነገው ሰው ትምህርት አ.ማ. ከሐምሌ 01 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ ላሉት አምስት ዓመታት በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 በቤት ቁጥር 361 በ6517 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ ያረፈውንና በባለቤትነት የሚያስተዳድረውን የትምህርት ቤት ሕንፃ በጨረታ አወዳድሮ ለትምህርት ሥራ አገልግሎት ማከራየት ይፈልጋል።
የነገው ሰው ትምህርት አ.ማ
የነገው ሰው ትምህርት አ.ማ
የትምህርት ቤት ሕንፃ ለማከራየት በድጋሚ የወጣ ጨረታ
ጨረታ ቁጥር 02/2018
የነገው ሰው ትምህርት አ.ማ. ከሐምሌ 01 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ ላሉት አምስት ዓመታት በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 በቤት ቁጥር 361 በ6517 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ ያረፈውንና በባለቤትነት የሚያስተዳድረውን የትምህርት ቤት ሕንፃ በጨረታ አወዳድሮ ለትምህርት ሥራ አገልግሎት ማከራየት ይፈልጋል። በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች የማይመለስ ብር 500.00 በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከአክሲዮን ማህበሩ ፅ/ቤት በስራ ስዓት መውሰድ ይችላሉ።
ተጫራቾች የሚጫረቱበትን የመጀመሪያ ዓመት ኪራይ ጠቅላላ ዋጋ 2% የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው። ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ እና ደጋፊ ሰነዶችን በኤንቨሎፕ በማሸግ ከሚያዝያ 20 ቀን 2018 ዓ.ም. ከ8:00 ሰዓት በፊት ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል። ጨረታው ሚያዝያ 20 ቀን 2018 ዓ.ም. ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ8፡30 ይከፈታል።
አክሲዮን ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የነገው ሰው ትምህርት አ.ማ
አዲስ አበባ
0116 63 90 43/0913831337
