Ethiopian Food and Drug Authority – የሙያ አገልግሎት ግዥ (40 ፊት የውስጡ የግድግዳ ቁመት 2.50 ሜትር ስፋት 2.50 ሜትር ርዝመት 6.5 0 ሜትር ኮንቲነር ውስጡን ባለን ፕላይ ዉድ(Plywood) ለማስራት )
Houses of Peoples Representative – Procurement of Amharic to English Translation back and front *
Oromia Construction Corporation (OCC) bidders are invited to participate for the supply and fix of the works mentioned above on the basis of the following conditions
Oromia Construction Corporation (OCC) interested bidders are invited to participate for the supply and fix of the works mentioned above on the basis of the following conditions
Ministry of Defense – procurement of translation service for court documents
Tsehay Bank would like to invite sealed bids from potential eligible bidders who have licenses and experience to produce TV advertisements through open tender
Ministry of Agriculture – የትርጉም አገልግሎት ከኦሮሞናወደ አማረኛ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሲቨል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ የደንብ ልብስ፤ የጽህፈት መሳሪያዎች፤ ህትመት፤ የህክምና መሳሪያዎች፤ የጽዳት እቃዎች፤ ልዩ ልዩ እቃዎች፤ የመኪና እቃዎች እና ጎማዎች፤ የጽዳትና ጥበቃ፤ የሆቴል መስተንግዶ እና የሪፍሬሽመንት አገልግሎት፤ ኬተሪንግ፣ የጀነሬተር ጥገና የሮቶ፣ የፋርጎ፤ የዜብራ፤ ጃቭሊን እና የኪዮሴራ ጥገና እና የምስጢራዊ ህትመት ምክርና ጥገና አገልግሎት ማስታወቂያ ስራ 10 ሺህ የሮቶ ውሃ እና 0.6 ሊትር፤ መድረክ መሪ፤ ኤሌክትሮኒክስ ስራዎች መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል።
በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤ/ቶች አገልግሎት የሚውሉ የፅህፈት መሣሪያዎች፤ የተለያዩ ማሽን ቀለሞች እና የፅዳት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Farm Africa invites capable and eligible contractors to submit sealed bids for the provision of labor, materials, and equipment required
የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይ ኢ/ል/ጽ/ቤት ለሚ አ/ከ/አስ/ር/ ይዞታ ውስጥ የሚገኙ የደን ውጤቶች ሽያጭ በግልጽ ጨረታ ገዥዎችን አወዳድሮ ሽያጭ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
Procurement of Servers
Addis Ababa Road Authority – Metal Paint White 401 /synthetic/ሴንቴቲክ
በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ እና በስሩ ላሉት ፖሊስ ጣቢዎች በ2018 በጀት ዓመት ሎት 1 ከቦሌ ፖሊስ መምሪያ ከነበረበት ቦታ የተለያዩ የቢሮ እቃዎችን በራሱ ትራንስፖርት ጭኖ አዲስ ወደ አስገነባው የራሱ ህንፃ እስከ ስድስተኛ ፎቅ ድረስ በመውሰድ በየተዘጋጀላቸው ቢሮዋች የሚያስገባ፣ ሎት 2. የቢሮ መጋረጃ ጨርቅ፣ ሎት 3. የእስረኛ ቀለብ፣ ሎት 4 የመኪና ጎማ ግዥ፣ ሎት 5. የተለያዩ የካሜራ ማን ዕቃዎች፣ ሎት 6. በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የሚሰራ ሃምሳ ሰው የሚይዝ ደረጃ ሁለት የህዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ መኪና ኪራይ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር የተለያየ መጠን ያላቸው ፖስታዎች/ ኤንቨሎፕ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 አስተዳደር ፋይናንስ ፅ/ቤት የተለያዩ የፅዳት መጠበቅያ እቃዎች፣ አላቂ የቢሮ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የደንብ ልብሶች ማለትም ለመንገድ ፅዳት፤ ለቢሮ ፅዳት፤ ለጥበቃና አትክልተኛ፣ ቋሚ እቃዎች (ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች) ፣ ሌሎች ለውበትና አረንጓዴ ተፋሰስና ለከተማ ግብርና እና ለኪራይ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችና ንብረቶች ፣ የህትመት አገልግሎቶች፣ ልብስ ስፌት፣ የኤሌክትሮኒክስ ጥገናዎች፣ የካፍቴሪያ አገልግሎትና የመሣሠሉትን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ 1 ጠቅላላ የውሃ ሥራዎች ተቋራጭ ወይም ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ (GWWC-1/GC-1) የሆኑ የሀገር ውስጥ እና የሀገር ውስጥ ፈቃድ ያላቸው ዓለም አቀፍ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ውስጥ /Airside/ የውሃ መገኛ ልማት እና የላንድ-ስኬፒንግ ፕሮጀክት ስራን በዲዛይን እና ግንባታ የውል ዓይነት (Design & Construction Turn Key Basis) ለማሰራት ይፈልጋል።
Ethiopian Customs Commission – Procurement of translation services (ከእንግሊዘኛ ቋንቋ ወደ አማርኛ ቋንቋ የትርጉም አገልግሎት ስራ)
Artificial Intelligence Institute – Lot 04 Procurement of Metal Red Paint and Dulenty
በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 አስተዳደር ለልደታ ጤና ጣቢያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የ2018 ሎቶች ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡