በከምባታ ዞን የዱራሜ ከተማ አስ/ር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በከተማው ለሚገኙ ለአንድ መቶ ፖሊስ አባላት እስፖንጅ ፍራሽ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
Procurement oF Office Furniture
Purchaser of carpet with accessories and installation( Man campus 2018 /26/3a)
Procurement of Furniture 12
Bank of Abyssinia (BOA) would like to invite eligible & interested bidders to participate on the bid for the procurement of under listed item based on long term contract agreement.
ሎት 399 ለአንድነት ፓርክ አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ የቢሮ እቃወች ግዥ
የአልጋ ችቡድ ግዥ አስቸኳይ LOT ... 040 ... 2018
የኮንፈረንስ ጠረጴዛ (U-shape) ግዥ
በድጋሚ ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የፈርኒቸር ዕቃዎች ግዥ ለተማሪዎች አገልግሎት የሚውል
LOT -317 Purchase Requisition of Chair Repair Equipment
Procurement of Furniture 23
Purchasing of Carpet -2
ሰላም የአነስተኛ ፋይናንስ ተቋም (አ.ማ) ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች ከህጋዊ ንግድ ድርጅቶች/ግለሰቦች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ ለቢሮ ለስራ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን ከዚህ በታች ባሉት በሎት የተጠቀሱትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በደ/ም/ኢ/ህ/መ/ የኮንታ ዞን አመያ ዙሪያ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለወረዳ ሴ/ጽ/ቤቶች በ2018 በጀት ዓመት በሎት 1 ኤሌክትሮኒክስ፣ በሎት 2 ፈርኒቸር፣ ሎት3 ለሚዲያ አገልግሎት የሚውል ቭዶ ካመራ፣ በሎት4 ጽ/መሣሪያ እና በሎት5 ሞተር ሣይክል ግዥ በህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ዕቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Supply and Fix Cupboards ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ምንጣፍ 75× 120 cm pvc 4 mm thickness (ለ1 ሰው ስፖርት መስሪያ) ግዥ
ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግ.ማ ጎማ፣ ፍሪጅ፣ የተለያዩ ስቶቮች፣ ቴሌቭዥን እና የተለያየ የቤት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Lot 10 (IOT) የመጋረጃ ጨርቅ ግዥ (ወፍራሙ ከነማድረቂያው እና ከነቀበቶ ስፌቱን ጨምሮ)
በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን በሚዳ ወረሞ ወረዳ በመራኛ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ የ2018 በጀት አመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን 1. አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ 2. ፅዳት እቃዎች፣ 3. የኤሌክትሮኒክስ፣ 4. ህትመት፣ 5 ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።