የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት ለተሽከርካሪ መለዋወጫ እና ለፖሊስ ሠራዊት ደንብ ልብስ ዕቃ ግዥ በህጋዊ ተጫራቾች በግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወረዳ 02 አስተዳደር ለ2018 በጀት ዓመት የሁለተኛ ዙር ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ጥቅል ደረጃቸውን የጠበቁ የተለያዩ የእስቴሽነሪዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ የተያዩ የተክል ዘር፣ የህንጻ ጥገና፣ የጉልበት ስራ፣ የአይቲ ዕቃዎች፣ መለዋወጫ፣ የኤሌክትሮኒክስ ጥገናና ለአንድ አመት ኮንትራት የሚቆይ የዲኮርና ሳውንድ ሲስተም ኪራይ አገልግሎት ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ ኮስሞቲክስ፣ CCTV CAMERA፣ Almunium foil፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ የተሽከርካሪ ጎማ እና ተሽከርካሪ በግልፅ እንዲሁም የልጆች የልደት እና ልዩ ልዩ እቃዎች፣ Colour full writing tablet፣ የህክምና እቃዎች እና የቴሌቪዝን ተገጣጣሚ እቃዎች በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ገንዘብ ቢሮ ለቢሮ አስፈላጊ የሆኑ የተለያዩ ግዥዎችን በግልፅ ጨረታ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Arbaminch University – Procurement of (የወለል ምንጣፍ 1ኛ ደረጃ ባለፀጉራሙ ጥራቱን የጠበቀ) ለ 3ኛ ጊዜ
The Federal Justice and Law Institute – LOT 29 purchase of Dining Table with Chair 6 PS OR With 1 table
Ministry of Revenue – MOR EAST PURCHASE OF ስስ መጋረጃ እና ወፍራም መጋረጃ ከነ ሙሉ አክሰሰሪው የእጅ ዋጋን ጨምሮ ናሙና መስሪያ ቤታችን ድረስ መታችሁ በማየት የሚሞላ 2
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 14 ህዳሴ ቅ/መጀ/የመጀ/ደ/ት/ቤት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ቅድስት ማርያም ዩኒቨርስቲ የህንፃ ዕድሣት በሚያከናውንባቸው ህንፃዎች ላይ የሚገኙና የሚሰሩ የተለያዩ መብራቶች (በቁጥር ከ500 ያላነሱ) እንዲሁም ዘጠና አንድ (91) የእንጨት በሮች በአዲስ ለመተካት በማሰቡ የተጠቀሱትን እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
Oromia Public Procurement and Property Disposal Agency (OPPPDA) invite sealed bids from eligible bidders for the supply and delivery of 23 items.
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒከስ፣የቤት ማስዋቢያ፣ አልባሳት፣ ጫማ፣ የቤት ዕቃ፣ እስፔርፓርት፣ምግብነክ፣ኮንስትራክሽን፣ የዕዳት ዕቃ እና ልዩ ልዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Addis Ababa University – procurement of carpet and curtain main campus
The Hawassa Polytechnic College, East Africa Skill Transformation and Regional Integration Project /EASTRIP/now invites sealed Bids from eligible Bidders for Office and Laboratory Furniture's from those having experience under goods procurement.
Dire Dawa University – Lot 95 Procurement of የሶፋ ጠረጴዛ Marble top with four metal lags
Dire Dawa University – Lot 94 Procurement of አንደኛ ደረጃ የቱርክ ምንጣፍ የመሬት ምንጣፍ ግዥ
Ministry of Revenue – MOR EAST PURCHASE OF ስስ መጋረጃ እና ወፍራም መጋረጃ ከነ መግጠሚያው ናሙና መስሪያ ቤታችን ድረስ መታችሁ በማየት የሚሞላ የእጅ ዋጋን ጨምሮ
Haramaya University – Purchase of House Furniture/st
Addis Ababa University – Procurement of Curtain 90m2(kare)2018 main campus
Ethiopian Customs Commission – ሀዋሳ ጉምሩክ/ኮ/ቅ/ጽ/ቤት የመኪና ሻራ 6*4 ለመረት ምንጣፍ የምሆን በአንደኛ ደረጃ የሀገር ዉጭ
Wolkite University – LOT-105 Purchase Requisition of (የመጋረጃ ግዢ) ሁለተኛ ጊዜ የወጣ