Tender Detail

Tender Details

  • Company St. Mary's University (ቅድስት ማርያም ዩኒቨርሲቲ)
  • Address Roosevelt St, 300m down the Federal Police HQ, Behind Oil Libya : Addis Ababa, Ethiopia, Phone: +251115503193
  • Websitehttps://smuc.edu.et/
  • Deadline17 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price500.00
  • Bid Securityየተጫረቱበትን አጠቃላይ ዋጋ 10% (አስር በመቶ) በጥሬ ገንዘብ
  • opening date2025-12-18 00:00:00
  • Categories Furniture And Furnishing , Wood And Wood Working , Electrical Materials

ቅድስት ማርያም ዩኒቨርስቲ የህንፃ ዕድሣት በሚያከናውንባቸው ህንፃዎች ላይ የሚገኙና የሚሰሩ የተለያዩ መብራቶች (በቁጥር ከ500 ያላነሱ) እንዲሁም ዘጠና አንድ (91) የእንጨት በሮች በአዲስ ለመተካት በማሰቡ የተጠቀሱትን እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

St. Mary's University (ቅድስት ማርያም ዩኒቨርሲቲ)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

ቅድስት ማርያም ዩኒቨርስቲ የህንፃ ዕድሣት በሚያከናውንባቸው ህንፃዎች ላይ የሚገኙና የሚሰሩ የተለያዩ መብራቶች (በቁጥር ከ500 ያላነሱ) እንዲሁም ዘጠና አንድ (91) የእንጨት በሮች በአዲስ ለመተካት በማሰቡ የተጠቀሱትን እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም እቃዎቹን መግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች በዩኒቨርስቲው ግቢ የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ በመገኘት ሰነዱን በመግዛት መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

ማሣሰቢያ

  1. ዝርዝሩን የያዘ የጨረታ ስነድ በዋናው መ/ቤት ገንዘብ ቤት የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
  2. ተሳታፊዎች የተጫረቱበትን አጠቃላይ ዋጋ 10% (አስር በመቶ) በጥሬ ገንዘብ በመክፈል የደረሰኙን ኮፒ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ከታህሳስ 01 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ያስገባሉ።
  3. ጨረታው ታህሳስ 09 ቀን 2018 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዩኒቨርስቲው ዋና ግቢ ይከፈታል።
  4. አሸናፊ ተጫራቾች የጨረታው ውጤት ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር የስራ ቀናት ውስጥ ቀሪ ክፍያቸውን ከፍለው ንብረቱን በራሳቸው ወጪ ያነሳሉ። ንብረቱን ማንሳት ካልቻሉ በዋስትና ያስያዙት ገንዘብ ገቢ ተደርጎ ጨረታው የሚሰረዝ ይሆናል።
  5. የአሸናፊ ተጫራቾች ዝርዝር ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ሌሎች ተጫራቾች ያስያዙትን ገንዘብ የከፈሉበትን ኦርጅናል ደረሰኝ በማቅረብ ተመላሽ ማድረግ ይችላሉ።
  6. ተቋሙ አስፈላጊ ሆኖ ካገኘው የጨረታውን ቀን ማራዘም እንዲሁም ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ።

 

አድራሻ ሜክሲኮ ከነዳጅ ድርጅት ጎን በሚገኘው መ/ቤታችን

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251 11 550 31 93 ይደውሉ።

 

Save Tender