Tender Detail

Tender Details

  • Company የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን
  • Address በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን ግቢ ግዥ ንብረት ቢሮ ቁጥር 309 ሦስተኛ ፎቅ : ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 096 768 4656
  • Website
  • Deadline02 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Securityለሎት (Lot 1) (500,000) አምስት መቶ ሺህ ብር ፣ ለሎት ( Lot 2) (2,500,000) ሁለት ሚሊዮን አምስት መቶ ሺህ ብር እና ለሎት (Lot 3) (200,000) ሁለት መቶ ሺህ ብር
  • opening date2026-01-02 00:00:00
  • Categories Furniture And Furnishing , Textile, Garment & Leather , Vehicle Spare Parts

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት ለተሽከርካሪ መለዋወጫ እና ለፖሊስ ሠራዊት ደንብ ልብስ ዕቃ ግዥ በህጋዊ ተጫራቾች በግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 01/2018

 

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት ለተሽከርካሪ መለዋወጫ እና ለፖሊስ ሠራዊት ደንብ ልብስ ዕቃ ግዥ በህጋዊ ተጫራቾች በግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  • Lot 1. ተሽከርካሪ መለዋወጫ
  • Lot 2. የፖሊስ ሠራዊት ደንብ ልብስ
  • Lot 3. የቢሮ ፈርኒቸር

በዚሁ መሰረት:-

  1. 2018 ዓ/ም ፍቃዳቸውን ያሳደሱና የዘመኑ ግብር የከፈሉ፡ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር(Tin) ማስረጃ ማቅረብ የሚችል/ትችል
  2. አግባብ ካለው መንግስት ተቋሚ የታደስ ብቃት ማረጋገጫ ሴርቴፍከት ማቅረብ የሚችሉና ተጨማሪ ታክስ ቫት ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው፡፡
  3. የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን ለተሸከርካሪ መለዋወጫ እና ለፖሊስ ሠራዊት ደንብ ልብስ ዕቃ ግዥ በህጋዊ ተጫራቾች ከአሰሪና ከሚመለከታቸዉ መስሪያ ቤቶች ጋር ህጋዊ ውል ገብቶው በሥራ ወቅት ከአሰሪ መስሪያ ቤት ወይም ከአማካሪ መስሪያ ቤት ማንኛውም ዓይነት የሥራ አፈፃፀም ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው ሥራ ተጫራቾች በጨረታ ሠነድ መግዛትም ሆነ መወዳደር አይችሉም፡፡
  4. ተጫራቾች ለውድድር ያቀረቡትን ብቃት (ቴክኒክ) መወዳደሪያ ሰነዶች ዋና (ኦሪጅናል) ሲጠየቅ አቅርበው ማመሳከር አለባቸው፡፡ ይህ ተጣርተው ኮፒው ከዋናው ጋር ተመሳክሮ ትክክለኛ ካልሆነ ተጫራቹ ከጨረታ ውድድር ውጭ ይሆናል፡፡
  5. አንድ ተጫራች ከአንድ ሠነድ በላይ መግዛትም ሆነ መወዳደር አይችልም፡፡
  6. የጨረታ ማስከበሪያ ብር ሎት(Lot 1) (500,000) አምስት መቶ ሺህ ብር በባንክ በተረጋገጠ ዋስትና ወይም የከፊያ ማስያዣ (Cpo) ከማረጋገጫ ሠነድ ጋር ማቅረብ ሚችል/ትችል፡፤
  7. የጨረታ ማስከበሪያ ብር ሎት ( Lot 2) (2,500,000) ሁለት ሚሊዮን አምስት መቶ ሺህ ብር በባንክ በተረጋገጠ ዋስትና ወይም የክፍያ ማስያዣ (CPO) ከማረጋገጫ ሠነድ ጋር ማቅረብ ሚችል/ትችል፡፡
  8. የጨረታ ማስከበሪያ ብር ሎት (Lot 3) (200,000) ሁለት መቶ ሺህ ብር በባንክ በተረጋገጠ ዋስትና ወይም የክፍያ ማስያዣ (Cpo) ከማረጋገጫ ሠነድ ጋር ማቅረብ ሚችል/ትችል፡፡
  9. ተጫራቾች በመመሪያ መሠረት ህጋዊ ፍቃዳቸውና ተ.ዕ.ታ (VAT) የተመዘገቡበት ሰርተፍኬት ታክስ ክሊራንስ በማቅረብ የጨረታ ሠነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለአሥራ አምስት (15) ተከታታይ የሥራ ቀናት የማይመለስ ብር ለሎት (lot)1 300 (ሦስት መቶ ብር) ለሎት (Lot) 2፣ 300 (ሦስት መቶ ብር) ለሎት 3፣ 500 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን ግቢ ግዥ ንብረት ቢሮ ቁጥር 309 ሦስተኛ ፎቅ በመክፈል ሠነዱን መውሰድ ይችላሉ።
  10. የጨረታው ሠነድ ተጫራቾች በመመሪያ መሠረት ተሞልቶ ጨረታ ማስከበሪያ (BID BOND) ፋይናንሻል ሠነድ ኦሪጅናልና ኮፒ ቴክኒካል ሠነድ ኦሪጅናልና ኮፒ ሠነዱ በተለያዬ በፖስታና ኤንቨሎፕ ሰም በማሸግ ለየብቻቸው ታሽጎ በአንድ ትልቅ ፖስታ ውስጥ በመጨመር በሁሉም ዶክመንት ላይ ስምና አድራሻ በመፃፍ ህጋዊ ማህተም በመምታት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ (16ኛው) ቀን ከጠዋቱ 4፡00-4፡30 ሰዓት በተዘጋጀው ሳጥን በማስገባት 4፡30 ሰዓት ይታሸጋል፡፡
  11. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ የዛኑለት 5፡00 ላይ ይከፈታል፡፡ ተጫራቾች አለመገኘት የጨረታውን መክፈት አያግደውም፡፡
  12. የጨረታው መዝግያና መክፈቻ ቀን የሥራ ቀን ላይ ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከላይ በተገለፀው ቦታና ሠዓት ይሆናል፡፡
  13. ገዥ መ/ቤት የተሻላ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ ተጠበቀ ነው፡፡

 

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን

 

Save Tender

በቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምስራቅ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሎት-1 -ቋሚ እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ሎት-2፡ - የፅዳት ዕቃዎች ፣ሎት-3 የደንብ ልብስ፣ሎት-4 የተሽከር...

READ MORE
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወረዳ 02 አስተዳደር ለ2019 በጀት ዓመት ለማሟያ የሚሆን በአንደኛ ዙር ያልተከናወኑ የሁለተኛ ዙር ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ጥቅል ደ...

READ MORE