ሎት 263 የተሸከርካሪ ጎማ እና የተሸከርካሪ ማጠቢያ (high pressure washer) ፓምፕ ግዥ
የኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን አሶሳ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በጉምሩከ አዋጅ ቁጥር 859/2006 አንቀጽ 61 እና 62 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ የኤሌክትሮኒከስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ከዚህ በታች በተገለፀው የጨረታ መስፈርት መሰረት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
የድሬዳዋ አስተዳደር ብዙኃን መገናኛ ድርጅት በቴክኒክና በፋይናንስ ብቃት ያላቸውን ሕጋዊ ተጫራቾች ቋሚ ኤሌትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡
The Ministry of Innovation and Technology, Ethiopia Digital Foundation Project (EDFP) now invites sealed Bids from eligible Bidders for the Digitization of the Federal Archive Institute, Federal Supreme Court,
purchasing of water pump
የተለያዩ የመኪና የሞተር እድሳት እና የጥገና የአገልግሎት ግዥ/Procurement of Car Moter maintainance /002/2017
የሞተር ዘይት ባለ 40 ቁጥር እና የካምቢዮ ዘይት 90 ቁጥር ግዥ
The Ethiopian Engineering Corporation (EEC) invite interested bidders to participate in the tender for Supply and delivery of different Surveying equipment & accessories.
የዉሃ ፓምፕ ኮይል ለማስጠቅለል ቁ.ር 1
Purchase of booster pump and accessories 01
procurement of contactor and pump maintenance service
compressor 270 litter
Rice Milling Machine(3)
የደሴ ከተማ መጠጥ ውኃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ፓምፖች እና የመካኒካል እቃዎችን በሎት ከፋፍሎ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የሚከተለውን መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እገልፃለን፡፡
ድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለድርጅታችን የሥራ አገልግሎት የሚሆን የሴንትራል ኢንቨርተር (Tum key Supply and installation of Hybridpower solution) ሥራን ለማከናወን የሚችሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል::
3 ኮንቴነሮችውስጥ ያሉ እቃዎች በፎርክሊፍት የማውረድ አገልግሎት RFQ-73/2017
የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ተንቀሳቃሽ የኤሌክትሪክ ዊንች ብቃት ካላቸው ፋብሪካዎችና አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Airlines Group invites all competent and qualified Category 1 (One) Local and International Consultant for the Design, Design Review and approval, Construction Supervision and Contract Administration for Design-Build of New Runway and Apron Rehabilitation/Maintenance Projects at Addis Ababa Bole International Airport.
Ethiopian Airlines Group invites all competent and qualified Category I (One) Local and International Consultant for the Detail Engineering Design, Construction Supervision and Contract Administration Services of Dire-Dawa Terminal, Apron, Taxiway, ARFF Building and Other Facility.