Tender Detail

Tender Details

  • Company የድሬዳዋ ብዙኃን መገናኛ ድርጅት
  • Address ኢትዯጵያ, Phone: 0251 11 13 46
  • Website
  • Deadline11 Jan 2025, 9:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Electrical And Electromechanical

የድሬዳዋ አስተዳደር ብዙኃን መገናኛ ድርጅት በቴክኒክና በፋይናንስ ብቃት ያላቸውን ሕጋዊ ተጫራቾች ቋሚ ኤሌትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡

የድሬዳዋ ብዙኃን መገናኛ ድርጅት


በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ መለያ ቁጥር 0019/2017

 

የድሬዳዋ አስተዳደር ብዙኃን መገናኛ ድርጅት በቴክኒክና በፋይናንስ ብቃት ያላቸውን ሕጋዊ ተጫራቾች ቋሚ ኤሌትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡

  • በዘርፉ ሕጋዊ የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣
  • በግዥ እና አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡበት ሰርተፊኬት
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ የምስክር ወረቀት እና
  • የንግድ ዋና ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  1. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዶቻቸውን የድርጅቱን ማህተምና ፊርማ በማድረግ በኦርጅናል እና በፎቶ ኮፒ ሰነዶቻቸውን በተለያየ ፖስታ በማሸግ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 15 (አስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት ቅዳሜና እሁድ ጨምሮ በመደበኛ የሥራ ሰዓት ውስጥ ማቅረብና ለዚሁ ግዢ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 400 (አራት መቶ ብር) በመከፈል
  3. ከግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ደጋፊ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 306 ማግኘት ይቻላል።
  4. የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር ብር 10,000 (አስር ሺ ብር) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  5. የጨረታ አከፋፈቱን በተመለከተ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በጋዜጣው ከወጣበት ቀናት ጀምሮ በሚቆጠር 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ዕለት 3፡30 ላይ በፋ/ግ/ን/ አስ ደጋፊ ሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 302 በግልጽ ይከፈታል፡፡ ሆኖም 16ኛው ቀን የበዓል ቀን ከሆነ ወይም የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓትና ቦታ ይከፈታል፡፡
  6. ሌሎች ተጫራቾች በሚያቀርቡት ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም፡፡
  7. ድርጅቱ ጨረታውን ለመገምገም የሚጠቀምባቸው መስፈርቶች የመወዳደሪያ ዋጋ የዕቃውና አገልግሎት ጥራት እና አጠቃሎ የማቅረቢያ ጊዜ ከግምት ውስጥ ይገባል፡፡
  8. ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ተጫራቾች ባቀረቡት የመወዳደሪ ሃሳብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ መድረግና ከጨረታ እራሳቸውን ማግለል አይችሉም፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፦ በስልክ ቁጥር 0251 11 13 46

 

የድሬዳዋ ብዙኃን መገናኛ ድርጅት

Save Tender

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል በ2019 በጀት ዓመት በ3 ሎት የተከፈሉ ግዥዎችን ለሁለተኛ ዙር በግልፅ ጨ...

READ MORE
MSF Belgium Ethiopia Mission Tender for Supply of Various Types of Stabilizers (Tender Ref. ET121 &...

READ MORE