Purchase of Water motor 3 Phase (ELECTRO PUMP) 4
የአዳማ ጉምሩከ ኮሚሽን ቅርጫፍ ጽ/ቤት ሎት 1- ደንብ ልብስ ፣ አደጋ መከላከያ እና የጤና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የተለያዩ ኤሌከትሮኒክስ ዕቃዎች እና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች (ፈርኒቸር) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የጂ/ፖ/ቴ/ኮሌጅ በ2017 ዓ.ም 2ኛ ዙር ለስልጠና አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሪክ የስልጠና መሳሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Procurements of Security camera with Installation and maintenance 2
High-Performance Laptop specification for Engineering, CAD & GIS
Consultancy Service for Detail Engineering Design and Tender Document Preparation of Assela - Bekoji - Dodola Road Project
PROCUREMENET OF ELECTRICAL INSTALLATION MATERIAL lot 001/2017 (የተለያዩ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ግዠ)
የደሴ ከተማ መጠጥ ውኃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የደንብ ልብስ እና የኤሌክትሪክ እቃዎችን በሎት ከፋፍሎ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የጨረታ ቁጥር 5/2017 ዓ.ም ለስልጠና እና ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን ግዥ ለመፈጸም ለ2017 በጀት ዓመት 5ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ከተማ የጽዳት አስተዳደር ኤጀንሲ በ2017 በጀት አመት ከዚህ በታች በተለያዬ በምድብ (ሎት) የተከፋፈሉትን ዕቃዎች እና ተያያዥ አገልግሎቶች በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
purchasing of water pump EFPEIB 02
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ መገናኛ እና ኮምፒውተር ዕቃዎች ፣መለዋወጫዎች ፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች ፣ ባለሁለት እግር ተሽከርካሪ እና ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
PURCHASE OF MECHANICAL /STRUCTURAL MATERIALS
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንዕጽና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ፣ ሞተር ሳይክሎች፣ እንዲሁም ሎሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል::
Purchase of single phase water pump
EFPHS purchasing of የሊፍት መለዋዎጫ እቃዎች ግዥ
The Ethiopian Red Cross Society Amhara Regional Branch Office invites eligible and qualified contractors of category Electromechanical Contractor- 5 and above with valid trade license, registration certificate, and eligible for the work
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተገለጽትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 02 ጤና ጣቢያ ለአገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Procurement of Food Engineering Laboratory Material (equipment B)