Tender Detail

Tender Details


በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተገለጽትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ


የጨረታ ማስታወቂያ

 

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተገለጽትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ሎት 1. የተለያየ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ጎማና ባትሪ፡፡

ሎት 2. የተለያየ የዳቦ ማሽን፣ የጀነሬተር እና የማሽነሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፡፡

ሎት 3. አላቂ የጋራጅ መርጃ ዕቃዎች፡፡

ሎት 4. የተለያየ አላቂ የጽሕፈት መሳሪያዎች፡፡

ሎት 5. የተለያየ አላቂ የጽዳት ዕቃዎች፡፡

ሎት 6. የተለያየ የስልጠና መርጃ ዕቃዎች፡፡

ሎት 7. ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፡፡

ሎት 8. የተለያየ ፈርኒቸር (ቋሚ ዕቃዎች/፡፡

ሎት 9. የተለያዩ አልባሳትና ጨርቃጨርቆች፡፡

ሎት 10. የኮንስትራክሽንና የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፡፡

በዚህም መሰረት በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት፣ የቫት ሰርተፍኬት እና የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ያላቸውን ይጋብዛል፡፡ ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መመሪያና ዝርዝር ሰነድ የያዘ 100.00 ብር /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት በጅማ ከተማ ሳሪስ በሚገኘው የመከላከያ ካምፕ ቅጥር ግቢ ውስጥ የማዕከላዊ ዕዝ ግዥ ቢሮ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ የጨረታ ሰነድ በመግዛት በቢሮው ወደ ተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ጨረታው መጋቢት 24 ቀን 2017 ዓ.ም ከሰዓት 8፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከሰዓት 9፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ

ስ/ቁ 09-29-38-29-84/0913496359

 

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ

 

Save Tender