በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን ለጋምቦ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት የመደበኛ በጀት ግዥ ለሚፈጽምላቸው ሴክተር መ/ቤቶች የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃ፤ ኤሌክትሮኒክስ፤ ቋሚ እቃ ፣ የመኪና እቃ፣ የሞተር ዘይት፣ ህትመት በመደበኛ በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የደ/ብርሃን ደም ባንክ አገልግሎት ለ2018 በጀት አመት ሎት 1 የጽ/መሣሪያ፣ ሎት 2 የጽዳት እቃዎች፣ ሎት 3 የተሸከርካሪ ኢንሹራንስ ዋስትና ፣ ሎት 4 የቀላል ተሽከርካሪ ቅባትና ዘይት ፣ ሎት 5 ህትመት ፣ ሎት 6 ኤሌከትሮኒክስ ፣ ሎት 7 የግብርና እቃዎች እና ሎት 8 ቋሚ ዕቃዎች አቅርቦቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአብክመ በሰሜን ሸዋ ዞን መስተዳደር የሲያደብርና ዋዩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የመንገድ ጥገና ግንባታ በደረጃ 10 እና በላይ RC/GC ዘርፍ፣ ለተለያዩ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሮኒከስ እቃዎች ውሃ እቃዎችና የተሸከርካሪ ቅባትና ዘይቶችን፣ የተለያዩ ብረታ ብረቶችና አሮጌ የውሃ መሳቢያ ፓምፖችን እንዲሁም የተሽከርካሪ ጥግ ስለሆነም ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አቅራቢዎች እንድትሳተፉ ይጋበዛል፡፡
የሃይንዳይ ኤሌንትራ አውቶሞቢል ተሽከርካሪ መለወዋጫ እቃዎች ግዥ
procurement of ተንጠልጣይ ሽቶ እና የዳሽ ቦርድ ቅባት
የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተጠቀሱትን አቅርቦቶች ፍላጎት ካላቸው የአገር ውስጥ ድርጅቶች ለወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Purchase Requisition of machine lubricants
ሞጆ በሚገኘው የድርጅቱ ዎርክ ሾፕ ውስጥ ያሉትን የተለያዩ ያገለገሉ ጎማዎችን፣ የተቃጠሉ ዘይቶችን፤ የተሸከርካሪ ባትሪዎቸ እና ሌሎች እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
የደሴ አካል ተሀድሶ ማእከል ለ2018 በጀት አመት ለማእከሉ አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች ፣ የህንጻ መሳሪያዎች ፤ የሀክምና እቃዎች፣ የመብራት መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የህትመት ስራዎች፣ የመኪና ዘይት እና ቅባት፣ የፎቶ ኮፒና የኮምፒውተር ጥገና አገልግሎት አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል።
Procurement for Fuel and Oil
Hope for Korah Ethiopia (HFK) plans to purchase one high-roof fuel minibus through National Competitive Bidding (NCB)
በአዲስ አበባ መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የየካ ክ/ከተማ መሬት ልማትና አስተዳደር ቅ/ጽ/ቤት ሎት 1 የህትመት ውጤቶች፣ ሎት 2. ወንበር ጠረጴዛና ሌሎች የጥገና አገልግሎት ግዥ፣ ሎት 3. ኮምፒውተር ፕሪንተርና ሌሎች የጥገና አገልግሎት ግዥ፣ ሎት 4. የሙሉ ቀን ሥራ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ ከ12 እስከ 15 ሰው የሚጭን ሚኒባስ መኪና ኪራይ፣ ሎት 5. የደንብ ልብስ፣ ሎት 6. ቋሚ ዕቃ፣ ሎት 7. አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ ሎት 8. የፅዳት ዕቃዎች፣ ሎት 9. ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ ሎት10. የደንብ ልብስ እና ሎት11. የመኪና ጌጣጌጥና ቅባቶች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
lot 14 procurment of ተንጠልጣይ ሽቶ : ተቀማጭ ሽቶ : የዳሽ ቦርድ ቅባት : ጠረን ማጥፊያ ኤርፍሬሽ
Lot 105 Procurement of የነዳጅ ባዶ በርሜል የፕላስቲክ ባለ 200 ሊትር (የኬሚካል ወፍራሙ) (ለድሬዳዋና አካባቢው አቅራቢዎች)
የተሽከርካሪ እና ማሽኖች ዘይትና ቅባት ግዥ
Trottle valve /የአዉቶሞቢል/
Lot 101 የነዳጅ ባዶ በርሜል (የፕላስቲክ) ባለ 200 ሊትር (ወፍራሙ)
Lto-ባለ አንድ ሊትር የፍሬን እና የናፍጣ ዘይት ግዥ
Lot 175 - Purchase Requisition for Engine Oil, Grease & Brake Flude
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ መስ/ዞን የለገሂዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል በመደበኛ በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ማቴሪያሎች ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡