Procurement of Electronics Equipment
የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅ በ2019 የበጀት ዓ.ም ለሰልጣኞች ምግብ አገልግሎት የሚውል የስጋ በሬ፣ ለመኪናዎች ሰርቪስ እና ጥገና አገልግሎት የሚውል የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣ የውሃ እቃዎች፣ የመብራት እቃዎች እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በለሚኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 የቦሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለቢሮና ለትምህርት አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የሀዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የአራብሳ 1ኛ/ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት አመት የሚያገለግሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እፈልጋል።
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ አርሲ ዞን አዳባ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በስሩ ላሉት ለተለያዩ መንግስት መስሪያ ቤቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የቴክኒክና ሙያ መማሪያ መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ እና የመኪና እና የሞተር ጎማዎች ግዢ - የገደብ ሀሳሳ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት
የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ - በጉምሩክ ኮሚሽን የአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
የፅህፈት መሳሪያ፣ የህትመት፣ የፅዳት፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የቋሚ እቃዎች ግዢ - የሲያደብር እና ዋዩ ወረዳ ፍ/ቤት