የአራብሳ 1ኛ/ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት አመት የሚያገለግሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እፈልጋል።
በአዲስ አበባ ከተማ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 የአራብሳ የመጀ /ደ/ት/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
የአራብሳ 1ኛ/ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት አመት የሚያገለግሉ 1; የደንብ ልብስ 2 የአላቂ የቢሮ እቃዎች 3; የፅዳት እቃዎች 4; የህንፃ መሳሪያ እቃዎች 5; ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች 6; ቋሚ ዕቃዎች(ፈርኒቸር ) 7; አላቂ የትምህርት እቃዎች 8; ልዩልዩ እቃዎች 9; የህትመት ውጤቶች 10; የህክምና እቃዎች 11; የትራንስፖርት/ የመኪና ኪራይ/ 12; የኤሌክትሮኒክስ ጥገና ስራዎች 13 ; አጋዥ መጽሀፍ ግዥ ይመለከታል፡፡ ተጫራቾች የሚከተሉትን የጨረታ መመሪያ ነጥቦች በመረዳት በጨረታ ሰነድ ላይ መግለጽ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩበትን ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸውን የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር በአቅራቢነት የተመዘገበና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፡፡
- በተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ከዚህ በታች የተጠቀሰውን የጨረታ ማስከበሪያ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ተጫራቾች ከዚህ በታች የተጠቀሰውን የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሁሉ በሎቱ ፊት ለፊት የተቀመጠውን ገንዘብ ሲፒኦ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
ሎት ቁጥር የሎት ዝርዝር ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት የተጠየቀው የጨረታ ማስከበሪያ በኢትዮ ብር ሎት 1 የደንብ ልብስ 75,000 ሎት 2 አላቂ የቢሮ እቃዎች 30,000 ሎት 3 የፅዳት እቃዎች 20,000 ሎት 4 የህንፃ መሳሪያ እቃዎች 25,000 ሎት 5 ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች 80,000 ሎት 6 ቋሚ ዕቃዎች(ፈርኒቸር ) 80,000 ሎት 7 አላቂ የትምህርት እቃዎች 40,000 ሎት 8 ልዩ ልዩ እቃዎች 5,000 ሎት 9 የህትመት ውጤቶች 8,000 ሎት 10 የህክምና እቃዎች 5,000 ሎት 11 የትራንስፖርት/ የመኪና ኪራይ 8,000 ሎት 12 የኤሌክትሮኒክስ ጥገና ስራዎች 8,000 ሎት 13 ኢጋዥ መጽሀፍ 8,000 የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በየሎቱ/የማይመለስ ብር 300/ ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል የተዘጋጀውን ሰነድ ከተቋሙ ቢሮ ቁጥር 94 እየቀረቡ መግዛት ይችላሉ፡፡ በጥቃቅንና አነስተኛ ምርት ብቻ ከክፍያ ነፃ ካደራጃቸው አካል ደብዳቤ ከፅ/ቤቱ ሀላፊ የተፈረመ እና ለማያመርቱ ምርት/እቃ/ብቻ እንደማንኛውም ተጫራች ሰነድ በመግዛት ጨረታውን መሳተፍ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ቢሮ ድረስ በመምጣት ዋጋው የተሞላበትን የጨረታ ሰነዱን ዋናውን እና ፎቶ ኮፒውን ለየብቻው በማሸግ ለዚህ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
- ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት በ11ኛው ቀን 3:00 ተዘግቶ በዚያው 4:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የከፈታል፡፡ የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰአት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- አሸናፊዎች ተጫራቾች አሸናፊነት እንደተገለፀለት የውል ማስከበሪያ 10% ሲፒኦ ዋስትና ማስያዝ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ለሚወዳደሩበት ናሙና ለሚቀርብባቸው እቃ/ ናሙና ማቅረብ አለባቸው፡፡ ናሙና የማይቀርብባቸው ቋሚ እቃዎች መስሪያ ቤቱ ባቀረበው ስፔስፊኬሽን መሰረት ማቅረብ አለባቸው፡፡
- በጨረታው አሸናፊ የሆኑ ድርጅቶች ትራንስፖርት በማጓጓዝ የመስሪያ ቤቱን ንብረት ክፍል ድረስ በማስገባት ማስረከብ ይኖርበታል፡፡
- ተጫራቾች ባሸነፉት እቃዎች ላይ መስሪያ ቤቱ 20 ፐርሰንት መቀነስ 20 ፐርሰን የመጨመር መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉበሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- አራብሳ ኮንደምኒየም ጤና ጣቢያ አጠገብ
ስልክ ቁጥር፡- 0116124028
በለሚኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04
የአራብሳ የመ/ደ/ት/ቤት
✨ messages.ai_summary
Arabssa Primary School invites bids for supplies and services including uniforms, office and cleaning materials, electronics, furniture, educational and medical supplies, printing, vehicle rental, and electronics repair. Bidders must have a valid trade license, tax payment proof, supplier registration, VAT registration, and submit samples where required.
