ETHIOPIAN BIODIVERSITY INSTITUTE – new procurement of book/manual/banner
Ministry of Defense – Procurement of deferens medical equipment materials
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ትም/ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት በዩኒሴፍ የልዩ ፍላጎት /አካቶ/ ትምህርት ድጋፍ መስጫ ማዕከላት ቁሳቁስ እና የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችን የሚኒሚዲያ ክበባትን ለማጠናከር የኤሌክትሮኒክስ ቁሳቁሶች እና ሌሎች ዕቃዎች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።
Ministry of Revenue – Procurement of office materials and other equipment (MOR-MTO.2)
Federal Supreme Court – procurement of Day care material one
በአቃቂ ክ/ከተማ በወረዳ 9 ስር የሚገኘው ቂሊንጦ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በየሎቱ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤት ስር የሚገኛው የቤኬ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 የበጀት ዓመት በ2ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ግብዓቶች ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ሎቶች መሰረት ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Heritage Authority – Procurement of Abstract book and laminated Bai printing service
Dire Dawa University – Lot 0.68 procurement of የማስታወሻ ደብተር ህትመት(size A5)
Federal Public Procurement Service – purchase of office material/PPS daycare/may 12
የማዕከላዊ ኢትጵያ ከልል መንግስት ትምህርት ቢሮ በ2017 ዓ.ም በዩኒሴፍ የትምህርት ድጋፍ ለ4 የልዩ ፍላጎት /አካቶ ድጋፍ መስጫ ማዕከላትን/ ለማደራጀት የሚያስፈልጉ የትምህርት መርጃ ቁሳቁሶችን እንደዚሁም ለሚኒ-ሚዲያ አገልግሎት የሚውል እስፒከር እና የጽህፈት መሣሪያዎች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Ministry of Defense – procurement of deferens medical equipment materials
የገላን ጉራ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የከፍተኛ ጥበቃ ማረሚያ ማዕከል ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ጨረታ ቁጥር አንድ (1) ለእንጨት ብረታ ብረት ሥራዎች ለትምህርትና ሥልጠና፣ ለመሰረተ ልማት፤ ለጥገና ለግንባታ፤ የጌጥ ዛፎች ሀረጎች እና የመፀዳጃ ቤት ፍሳሽ ማስወገጃ የመኪና ኪራይ አገልግሎት የሚውል የጥሬ እቃ ግብእቶች በግልፅ ጨረታ መግዛት አስፈልጓል።
ETHIOPIAN BIODIVERSITY INSTITUTE – new procurement book abstract
ETHIOPIAN BIODIVERSITY INSTITUTE – new procurement of printing book
Debre Birhan University – የትምህርት መርጃ መሳሪያ ግዥ ( ለሪሚዲል አካል ጉዳተኛ ተማሪዎች)
Arsi University – Procurement of Book publication(2)
University of Gondar – የጽህፈት መሳሪያዎች ግዥ ለምርምር ትብብር ም/ፕሬዚዳንት /ማስታወሻ ደብተር እናእስክብሪቶ /
Ministry of Industry – የሚ/ር መ/ቤቱን ስምና ሎጎ ያለበት ማስታወሻ ደብተር ህትመት ግዥ 2017