የቂሊንጦ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የደንብ ልብስ፣ የቢሮና የትምህርት ዕቃዎች፣ ህትመት፣ ጽዳት እና ቋሚ ዕቃዎች ግዥ
በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ በወረዳ 9 ስር የሚገኘው ቂሊንጦ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በየሎቱ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአቃቂ ክ/ከተማ በወረዳ 9 ስር የሚገኘው ቂሊንጦ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በየሎቱ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡