የበቆጂ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዘመን በከተማው ለሚገኙ የመንግስት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ መ/ቤቶችና ት/ቤቶች የተለያዩ ቋሚና አላቂ የቢሮ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የተማሪዎች አግለግሎት የሚውል ደብተር ባለ 50
procurement of bag and exercise book
በየካ/ከ/ከተማ አስተዳደር ወረዳ 04 ፋይናንስ/ጽ/ቤት የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ የደንብ ልብስ፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች ፣ መጻህፍት ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ፣ ሌሎች አላቂ ዕቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የመኪና ዕቃዎች፣ ህትመት፣ ሞንታርቦ ፣ ዲኮር ፣ ድንኳን ፣ የጭነት አይሱዙ ፣ መስተንግዶ ፣ ትራንስፖርት ፣ አገልግሎቶች እና ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል፡፡
በጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለአበሽጌ ወረዳ ት/ት ጽ/ቤት ስር የሚገኙ ት/ቤቶች የአቅም ችግር (ውስንነት) ያለባቸው ተማሪዎች ድጋፍ የሚሆን ደብተር እስክርቢቶ እና የተማሪ ቦርሳ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Center for Development (DANIDA Project) invites interested bidders for the Purchase of different items.
ደረጃውን የጠበቀ የተማሪዎች ደብተር
የሸካ ዞን ማሻ ማረሚያ ተቋም በስሩ ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች ቀለብ እህልና ጥራጥሬ፣ ሸቀጣ ሸቀጥ፣ ጽህፈት መሳርያ እና የሥልጠና ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Purchase Of Student Text Book
Procurement of Student Text book equivalent to Radical
የማስታወሻ ደብተር ግዥ(5x8)
ኬር የሕፃንና ቤተሰብ ድርጅት ከቻይልድ ፈንድ ጋር በአጋርነት የሚሠራ ድርጅት ሲሆን በሥሩ ለታቀፉ 1000 ለሚሆኑ ልጆች ለ2018 የትህምርት ዘመን ደብተር አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ሬች ዘ ኒዲ ኢትዮጵያ መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ ሰናይ ድርጅት ሲሆን በበጀት ዓመቱ እቅድ መሰረት በድርጅቱ ለታቀፉ ተማሪዎች የሚሆን የመማሪያ ቁሳቁስ ደብተር፣ ቢክ እስክሪብቶ፣ የቢሮ የጽሕፈት መሳሪያዎች እና የሥልጠና መገልገያ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የተለበደ የተማሪ ደብተር ባለ 50 ሽት ግዥ
ባለ 50 ገጽ ደብተር (ፕላስቲክ ከቨር)
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሞጆ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማው መስተዳድር ሥር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በዝርዝር የተቀመጡትን ነገሮችን በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የትምህርት መርጃ ቁሳቁሶች ግዥ
የንፅህና መጠበቅያ እና ደብተር ግዥ 2018
purchasing of educational Material
አጀንዳ ደብተር ህትመት ግዥ (ዊዝደም ግቢ)