Tender Detail

Tender Details

  • Company ኬር የሕፃንና ቤተሰብ ድርጅት
  • Address በአዳማ ከተማ ዳማ ራስ ሆቴል ጎን ቲም ገበያ መዕካል ቢሮ ቁ.47 ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0221130144
  • Website
  • Deadline26 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security5000.00
  • opening date2025-07-26 00:00:00
  • Categories Stationery Materials , Educational And Training Equipment And Machinery

ኬር የሕፃንና ቤተሰብ ድርጅት ከቻይልድ ፈንድ ጋር በአጋርነት የሚሠራ ድርጅት ሲሆን በሥሩ ለታቀፉ 1000 ለሚሆኑ ልጆች ለ2018 የትህምርት ዘመን ደብተር አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ኬር የሕፃንና ቤተሰብ ድርጅት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

ኬር የሕፃንና ቤተሰብ ድርጅት ከቻይልድ ፈንድ ጋር በአጋርነት የሚሠራ ድርጅት ሲሆን በሥሩ ለታቀፉ 1000 ለሚሆኑ ልጆች ለ2018 የትህምርት ዘመን ደብተር አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተቀመጠውን መስፈርት የምታሟሉ ድርጅቶች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጸለን፡፡

  1. የታደሰ ንግድ ፋቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፡
  2. መልካም የስራ አፈጻጸም ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  3. የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ “CPO” 5000 ብር ማስያዝ የሚችሉ
  4. ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው
  5. በራሱ ትራንስፖርት ደብተሩን አለንጪቲ ከተማ በሚገኘው ድርጅቱ ጽ/ቤት ድረስ በአንድ ሳምንት የጊዜ ገደብ ውስጥ ማቅረብ የሚችሉ ተወዳደሪዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ በሰባት ተከታታይ የሥራ ቀኖች ውስጥ የምታቀርቡበትን ዋጋ ከዚህ በታች ባለው ሠንጠረዥ በመሙላት በሰም በታሸገ ኤንቨሎኘ በድርጅቱ ቅ/ ጽ/ቤት በአዳማ ከተማ ፣ ዳማ ራስ ሆቴል ጎን ቲም ገበያ መዕካል ቢሮ ቁ.47 በማስገባት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። የጨረታው ሰነድ የሚገባው በስራ ቀን ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ8ኛው ቀን ከጠዋቱ በ 5፡00 ሰዓት ሆኖ የሚከፈተው ግን ሕጋዊ ተጫራቾች ወይም ተወካዮች በተገኙበት በዕለቱ በ5፡30 ይሆናል።

 

ተ.ቁ

የደብተር አይነት

መለኪያ

የአንዱ ዋጋ

1

አንደኛ ደረጃ ሲነር ላይን ደብተር ያልተለበደ ባለ 50

 

 

2

አንደኛ ደረጃ ሲነር ላይን ደብተር የተለበደ ባለ 50

 

 

3

አንደኛ ደረጃ ሲነርላይን ደብተር ያልተለበደ እና የተለበደ እስከዌር ባለ 50

 

 

 

ማሳሰቢያ

ለተጨማር መረጃ በ 0911842114/0912037693 መደወል ይችላሉ፡፡ ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ወይም መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም ድርጅቱ!

 

ኬር የሕፃንና ቤተሰብ ድርጅት

 

Save Tender