የክትባት ደብተር (ቢጫ ወባ ክትባት ካርድ) ህትመት ግዥ
Toner and Record book
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በልዩ ዘመቻዎች ዕዝ የ101ኛ/አ/ወ/ክ/ጦር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የድሬዳዋ ሁሉ አቀፍ ማማረፊያ ቤት ለ2018 የበጀት ዓመት ለሕግ ታራሚዎች ምግብ እህል፣ ጥራጥሬና ማጣፈጫዎች፣ ለስልጠና (ለብረታ ብረት እና እንጨት ሥራ) እና ጥገና ዕቃዎች፣ ለጽሕፈት መሣሪያዎች፣ ለፅዳት እና ለከፊል ቋሚ ዕቃዎች፣ ለኤሌክትሪክ ሥልጠናና ጥገና፣ ለመ/ልማት ግንባታ የሚውሉ ዕቃዎች ግብዓቶች/ እና ለውበትና ፀጉር ሥራ ቅባቶችና ዕቃዎች፣ ለልብስ ስፌት ሥራ ስልጠናና ለደንብ ልብስ አገልግሎት የሚውሉ ጨርቃ ጨርቅና ልዩ ልዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የ105ኛ ኮማ/ክ/ጦር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Procurement of red, Blue Pens & Record Books
Procurement of Construction work for Daycare
Book let 16 pages with cover 250gm laminated Inside 150gm full Color A5 size Digital printing
Procurement of Printing Books /BDU-EMTI/
በሲዳማ ብ/ክ/መ/የሥ/ክ/ኢ/ል/ቢሮ ደቡባዊ ሲዳማ ዞን አለታ ወንዶ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት የስልጠና ዓይነቶች የተለያዩ ቋሚ እና አላቂ የማሰልጠኛ ጥሬ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት የተማሪዎች ዴስክ እና ጥቁር ሰሌዳ በጨረታ መለያ ቁጥር ጋም-ትም-ዕቃ-መደ-ዴስከ-01-2018 እንዲሁም ከEETOL በተገኘ በጀት ለ2018 ትምህርት ዘመን በኢታንግ ልዩ ወረዳ ለሚገኙ ሦስት የስደተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች (ለቴርኮዲ፣ ጉኜል እና ኩሌ) ለመምህራንና ለአስተዳደር ሠራተኞች የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በግዥ መለያ ቁጥር GaREB-GEQIP-E-Non-con-EETOL-2017-3 በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Lot 82 Procurement of ባለ ሃምሳ ሉክ ደብተር (የፕላስቲክ ሽፋን የሌለዉ ) (በቁጥር) እና ሰማያዊ ብዕር (በቁጥር)
በቂርቆስ ክ/ከ/አስ/በዋና ስራ አስፈፃሚ ፅ/ቤት የግዥ ቡድን ለቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ለዴኬር አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች ግዥ ከዚህ በታች የተጠቀሱ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ መጋላ 2ኛ ደ/ት/ቤት/ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ የተለያዩ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ERA/AF/PR0094/Annual Plan book(Digital print) ....print A5 size.... Cover page 250gram ....laminated ....text page 102... text page 150 gram all art paper ...Full color ....text page with cover 106...Print spine
የ404ኛ ኮር ጠቅላይ መምሪያ ለ2018 በጀት አመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል።
ለመፅሐፍት ጥገና የሚያገለግሉ የእስቴሽነሪ ዕቃዎች
LOT- 134 Purchase Requisition of Book shelf folder
Lot 21 Procurement of አልባሳት እና ሌሎች ዕቃዎች(For Day care)
ፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት የፍትሀብሄር የህፃናት ማቆያ ፓርቲሽን ሰራ /Lideta Civil Bench Day Care Partition Work Project/ 2018 E.C