በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በልዩ ዘመቻዎች ዕዝ የ101ኛ/አ/ወ/ክ/ጦር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በልዩ ዘመቻዎች ዕዝ የ101ኛ/አ/ወ/ክ/ጦር
የጨረታ ማስታወቂያ
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በልዩ ዘመቻዎች ዕዝ የ101ኛ/አ/ወ/ክ/ጦር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- ሎት 1 አላቂ የፅዳት ዕቃዎች እና የህሙማን ማገገሚያ ምግቦች
- ሎት 2 የተለያዩ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች እና የማሽነሪ መለዋወጫዎች
- ሎት 3 የተለያዩ የቢሮ የፅሕፈት እና የስልጠና ማቴሪያሎች
- ሎት 4 የተለያዩ የቶዮታ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች
ስለዚህ በጨረታ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ድርጅቶች፡-
- ተጫራቾች ከሚጫረቱበት ዕቃ ጋር ቀጥታ ግንኙነት ያለው በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፣ የዘመኑን የንግድ ግብር የከፈሉና የገንዘብና ኢኮኖሚ ሚ/ር ባወጣው የዕቃ አቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡበትን ማስረጃ የሚያቀርቡ
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ሎት 1 የጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለፀው ብር መጠን በባንክ በተረጋገጠ /ሲ.ፒ.ኦ/ CPO ብቻ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማስገባት አለባቸው።
- የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ለ10 ቀናት በምዕራብ አርሲ ዞን ሻላ ወረዳ የል/ዘመቻዎች ከ/ጦሮች መኖሪያ ካምፕ በሚገኘው ግዢ ክፍል በመቅረብ መግዛት ይቻላል።
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ውስጥ በማድረግ ማስታወቂያ ከወጣበት ከጥቅምት 27 ቀን 2018 ዓ/ም እስከ ህዳር 10 ቀን 2018 ዓ/ም 3፡30 ድረስ ግዢ ክፍል ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው ህዳር 10 ቀን 2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00 ጀምሮ በጨረታ ሰነድ በሚቀመጠው ሰዓት መሰረት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዢ ክፍል ቢሮ ይከፈታል።
- ክፍሉ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር፡- 09–33-05-25-74 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በልዩ ዘመቻዎች ዕዝ የ101ኛ/አ/ወ/ክ/ጦር
