Tender Detail

Tender Details

  • Company በቂርቆስ ክ/ከ/አስ/በዋና ሥራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት
  • Address እስጢፋኖስ ከሚገኘው ከማሪዎች ሆቴል ፊት ለፊት የቂርቆስ ክ/ከ/አስ/ አዲሱ ህንፃ 9ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115548264
  • Website
  • Deadline14 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-11-14 00:00:00
  • Categories Textile, Garment & Leather , Cleaning And Janitorial Equipment , Kitchen Materials , Daycare Materials/Equipment

በቂርቆስ ክ/ከ/አስ/በዋና ስራ አስፈፃሚ ፅ/ቤት የግዥ ቡድን ለቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ለዴኬር አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች ግዥ ከዚህ በታች የተጠቀሱ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በቂርቆስ ክ/ከ/አስ/በዋና ሥራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት


 

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 05/2018

 

በቂርቆስ ክ/ከ/አስ/በዋና ስራ አስፈፃሚ ፅ/ቤት የግዥ ቡድን ለቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ለዴኬር አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች ግዥ ከዚህ በታች የተጠቀሱ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  • ሎት 1 የተለያዩ የምግብ ማብሰያ እቃዎች ግዥ
  • ሎት 2. የተለያዩ የህፃናት መጫወቻዎች አቃዎች ግዥ
  • ሎች 3. የተለያዩ አልባሳት ግዥ
  • ሎት 4. የተለያዩ የፅዳት እቃዎች ግዥ

በመሆኑም ተጫራቾች፡-

  1. በዘርፉ ህጋዊና የታደሰ የንግድ የስራ ፍቃድ እና የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ግብር መክፈያ መለያ ቁጥር /tin no/ የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፊኬት ያላቸው።
  2. ተጫራቾች ከግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ የአቅራቢነት ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል።
  3. ለሚወዳደሩባቸው የአገልግሎት አይነቶች የጨረታ ማስከበሪያ ከጨረታ ሰነዱ ላይ የተጠቀሰውን በሲፒኦ ብቻ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  4. የጨረታው ሰነድ አቀራረብ 1 ቴክኒካል ሰነድ ኦሪጅናል 1 ቴክኒካል ሰነድ ኮፒ፤ 1 ፋይናንሽያል ሰነድ ኦሪጅናል እና የፋይናንሽያል ኮፒ ለየብቻ እንዲሁም 1 ሲፒኦ ለብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ መቅረብ አለበት።
  5. የጨረታ ሰነዱን እስጢፋኖስ ላይ በሚገኘው የቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር አዲሱ ህንፃ 9ኛ ፎቅ የዋና ስራ አስፈፃሚ ፅ/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ቢሮ በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 200.00 በመክፈል ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
  6. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንድ ቀን ብሎ በመቁጠር 11ኛው ቀን ላይ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የጨረታ ሳጥኑ የሚዘጋ ሲሆን በተመሳሳይ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ላይ ጨረታው ይከፈታል፡፡
  7. ተጫራቶች ከጨረታ ሰነዱ ላይ እንደ ማሳሰቢያ የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  8. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በመክፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

አድራሻ፡- እስጢፋኖስ ከሚገኘው ከማሪዎች ሆቴል ፊት ለፊት የቂርቆስ ክ/ከ/አስ/ አዲሱ ህንፃ 9ኛ ፎቅ ስልክ:- 0115548264/0118-69-43-66 ደውለው ይጠይቁ።

 

በቂርቆስ ክ/ከ/አስ/በዋና ስራ አስፈፃሚ ፅ/ቤት

 

Save Tender