Tender Detail

Tender Details


በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የ105ኛ ኮማ/ክ/ጦር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ መለያ ቁጥር፡- የ105ኛ ኮማ/ክ/ጦር ግ.ጨ01/2018

 

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የ105ኛ ኮማ/ክ/ጦር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  • ሎት 1 የተለያዩ የፅህፈት እና የት/ት መርጃ እቃዎች፣
  • ሎት 2 የተለያዩ የህሙማን ማገገሚያ ወተቶች፣ ፈሳሽ ጁሾች እና የፅዳት ዕቃዎች፣
  • ሎት 3 የተለያዩ የቀላል መኪና መለዋወጫዎች፣

ስለዚህ በጨረታ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ድርጅቶች፡-

  1. ተጫራቾች ከሚጫረቱበት ዘርፍ ጋር በቀጥታ ግንኙነት ያለው በዘመኑ የታደሰ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN) የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ሰርተፊኬት ያላቸው እና የዘመኑን የስራ ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ የሚያቀርቡ መሆን አለባቸው፡፡
  2. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ሎት በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለጸው ብር መጠን በባንከ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ ብቻ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማስገባት አለባቸው፡፡
  3. የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ ለአንድ ሎት በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 15 ቀናት ውስጥ ባሉት የስራ ቀናት ቡልቡላ ኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅ ግቢ ውስጥ በ105ኛ ኮማ/ክ/ጦር በሚገኘው የግዢ ቢሮ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
  4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ውስጥ በማድረግ ማስታወቂያው ከወጣበት ከጥቅምት 21/2018 ዓ.ም እስከ ህዳር 10/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ግዢ ክፍል ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ጨረታው ህዳር 10/2018 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመስሪያ ቤቱ በሚገኝ አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል፡፡
  6. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

ተጨማሪ ማብራሪያ፡- 09-33-15-91-32 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ

 

Save Tender